ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.45.0-wmf.3 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk Module Module talk አለቃ አያሌው ታምሩ 0 10102 385632 373189 2025-06-03T14:40:18Z 196.188.253.235 እሳቸውን የማይወክል ዘገባ ስለሆነ ማለትም የግለሰብ አስተሳሰብ ስለሆነ 385632 wikitext text/x-wiki [[Image:Aleqa_ayalew_tamiru.jpg|thumb|አለቃ አያለው ታምሩ]] '''አለቃ አያሌው ታምሩ''' ከአባታቸው ከአቶ ታምሩ የተመኝና ከእናታቸው ከወይዘሮ አሞኘሽ አምባዬ፤ በ[[ጎጃም]] ክፍለ ሀገር በብቸና አውራጃ በእነማይ ወረዳ በታላቁ ደብር ወገዳም [[በደብረ ድማኅ ቅዱስ ጊዮርጊስ]] ልዩ ስሙ ቤተ ንጉሥ በተባለ ቦታ [[መጋቢት 23|መጋቢት ፳፫]] ቀን [[1915|፲፱፻፲፭]] ዓመተ ምሕረት በዕለተ ሆሣዕና ተወለዱ። ዕድሜአቸው ለትምህርት ሳይደርስ ገና የሦስት ዓመት ተኩል ሕፃን ሳሉ በፈንጣጣ ሕመም ምክንያት የዐይናቸውን ብርሃን አጥተዋል። የስምንት ዓመት ዕድሜ ልጅ ሳሉ በዓለ ተክለ አልፋን ለማክበር ከአባታቸው ጋር ወደ ዲማ እንደ ሄዱ በዚያው ትምህርታቸውን ለመቀጠል ቀሩ። ከዚህ ጊዜ ጀምሮም በቅርብ ቤተ ዘመድ እየተረዱ ለአንድ ዓመት ያህል ሲማሩ ከቈዩ በኋላ አባታቸው ስላረፉ ኑሮአቸው በትምህርት ቤት ብቻ ስለ ተወሰነ ከቤተ ሰብእ ጋር የነበራቸው ግንኙነት እየቀነሰ መጣ። ይህም ሁኔታ የሚፈልጉትን ትምህርት በአንድ ልብ ለመቀጠል ግድ ሆኖባቸዋል። በዚሁ መሠረት በ፲፭ ዓመት ዕድሜአቸው የቅኔ መምህር ለመሆን በቅተዋል። ስለ ዐይናቸው ብርሃንና ስለ ትምህርታቸው፤ «ምልጃ ዕርቅና ሰላም፤» በተባለው መጽሐፋቸው ገጽ ፬ ላይ እንዲህ ሲሉ ገለጸዋል። «ይህ ሁሉ የተገኘው ገና በልጅነት ዕድሜዬ፤ በቅዱስ ሐዋርያ ያዕቆብ እንደ ተነገረው የምመራበት፣ የምኖረበት በወሰድከው በዐይኔ ፈንታ ዕውቀት ስጠኝ ብዬ የለመንኩት አምላኬ፤ «ለምኑ ይሰጣችኋል፤ ሹ ታገኛላችሁ፤ በር ምቱ ይከፈትላችኋል፤ ለሚወደኝ እኔ ራሴን እገልጥለታለሁ፤» ሲል በሰጠው ተስፋና በለገሰኝ የአእምሮ ምጽዋት መሆኑን ስለምረዳ ነው፤» ብለዋል። ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ [[የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን]] እምነት፥ ትምህርት፥ ሥርዐትና አስተዳደር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተለወጠና እየተበላሸ መሄዱ በእጅጉ ያሳዝናቸው ስለ ነበር፤ የቤተ ክርስቲያኒቱ የሊቃውንት ጉባኤ ዋና ሰብሳቢ እንደ መሆናቸው መጠን፤ ጥፋቱ እንዲታረም ብዙ አቤቱታና ተማጽኖ ጉዳዩ ወደሚመለከተው ወደ ቤተ ክርስቲያኒቱ ቅዱስ ሲኖዶስ፤ ሲኖዶሱን በመሠረተና በሚመራው በመንፈስ ቅዱስ ስም ተማጽነው ቢያቀርቡም ሲኖዶሱ ጉዳዩን ለማፈን ከመሞከር በስተቀር ምንም እርምጃ ሳይወስድ ቀርቷል።፤ ምእመናንም ከዐመፀኞች ካህናት ምንም ዐይነት አገልገሎት ማገኘት የማይችሉ መሆናቸውን ተገንዝበው ሕይወታቸውን በጥንቃቄ እንዲመሩ አሳስበዋል። በነዚህ ዓመታትም በየዕለቱ ለጸሎት ባዘጋጇት አነስተኛ ክፍል በመገኘት ወደ ልዑል እግዚአብሔር በመጸለይና በማልቀስ ይተጉ ነበር። ምእመናንም በተኲላ እንዳይነጠቁ በተለያዩ ጋዜጦች ትምህርትና ማበረታቻ ሲሰጡ ኖረዋል። የክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ የቀብር ሥነ ሥርዐት ነሐሴ ፲፯ ቀን ፲፱፻፺፱ ዓመተ ምሕረት ብዙ ዘመን ባገለገሉበት የአዲስ አበባው ደብረ አሚን ተክለ ኃይማኖት ቤተ ክርስቲያን ብዙ ሕዝብ በተገኘበት ተፈጽሟል። ክቡር አለቃ አያሌው ታምሩ በቤተ ክርስቲያን ሥርዐት መሠረት በሥርዐተ ተክሊል ከወይዘሮ ርብቃ ልሳነ ወርቅ ጋር ሚያዝያ ፲፪ ቀን ፲፱፻፶ ዓመተ ምሕረት ጋብቻ ፈጽመው ፲፬ ልጆችና ፲፪ የልጅ ልጆች ለማፍራት ታድለዋል። Thaddaeus.G ==መንፈሳዊ አገልግሎትና አስተዳደር።== *ወደ አዲስ አበባ ከመጡ በኋላ ዛሬ የክቡር ዐፅማቸው ማረፊያ በሆነው ደብረ አሚን ተክለ ኃይማኖት ቤተ ክርስቲያን የቅኔ መምህርነት አገልግሎታቸውን በ፲፱፻፴፱ ዓመተ ምሕረት ጀመሩ። በመቀጠልም በዚሁ ደብር፤ መጀመሪያ የሊቀ ጠበብትነት ማዕረግ አግኝተው ያገለገሉ ሲሆን ኋላም የዚሁ ደብር አስተዳዳሪ በመሆን ሰፊ አገልግሎት አበርክተዋል። *በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጠቅላይ ቤተ ክህነት የሊቃውንት ጉባኤ ተመርጠው ከሰኔ ወር ፲፱፻፵፰ ዓመተ ምሕረት ጀምሮ የስብከተ ወንጌል ክፍል አባል ሆነው አገልግለዋል። *በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሊቃውንት ጉባኤ አባልና ዋና ሰብሳቢ ሆነው ሠርተዋል። በዚህም የሥራ ዘመናቸው፤ የቤተ ክርስቲያን የወንጌል ትምህርት በመሆኑ ይህ አገልግሎት ሳይበረዝና ሳይከለስ እምነቱም፣ ትምህርቱም፣ ሥርዐቱም ተጠብቆ ከትውልድ ወደ ትውልድ እንዲተላለፍ ለማድረግ የሚያስችለውን መንገድ ለመቀየስ በተሰጣቸው ኀላፊነት ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ሌት ተቀን ሠርተዋል። *አልፎ አልፎም ከውስጥም ሆነ ከውጪ ለሚነሡት መናፍቃን መልስ በመስጠት፣ በቤተ ክርስቲያኒቱ በየጊዜው የሚታተሙትን መጻሕፍት በማረምና ለኅትመት እንዲበቁ በማድረግ፤ ስለ ቤተ ክርስቲያንም ሆነ ስለ ቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለሚጠየቁ ጥያቄዎች መልስ በመስጠት፤ በበዓላትም ሆነ በሌሎች አጋጣሚዎች በራዲዮ፥ በቴሌቪዥን፥ በመጽሔቶችና በጋዜጦች ትምህርትና ምክር በማስተላለፍ ሀገራዊና ሃይማኖታዊ ኃላፊነታቸውን ተወጥተዋል። *ሐዲስ ኪዳንን በግእዝና በአማርኛ ፥ መጽሐፈ ግጻዌ፥ ሃይማኖተ አበው የተባሉትን መጻሕፍት ከሌሎች የጉባኤው አባላት ጋር ተርጉመው እንዲታተሙ አድርገዋል። * በ[[አዲስ አበባ|ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ]] መንፈሳዊ ኰሌጅ ከ፲፱፻፶፬ እስከ ፲፱፻፷፬ ዓመተ ምሕረት፤ እንዲሁም በተግባረ እድ ትምህርት ቤትና በቅዱስ ጳውሎስ ከፍተኛ መንፈሳዊ ትምህርት ቤት መንፈሳዊ ትምህርት አስተምረዋል። *ከኢትዮጵያ ዓይነ ሥውራን ማኅበር መሥራቾች አንዱ ሲሆኑ፤ መጀመሪያ የማኅበሩ ምክትል ፕሬዚዳንት ኋላም የቦርድ ሊቀ መንበር በመሆን አገልግለዋል። ==የአለቃ አያሌው መጻሕፍት== በመጽሐፍ ጥራዝ አዘጋጅተውና አሳትመው ለትውልድ ያስተላለፏቸው መጻሕፍት ዘጠኝ ሲሆኑ በይዘታቸው በሁለት የተከፈሉ ናቸው። በአንደኛው ክፍል ያሉት የቤተ ክርስቲያንንና የኢተዮጵያን ማንነት ለኢትዮጵያውያን ለማስተማር የተዘጋጁ ሲሆኑ፤ በሁለተኛው ክፍል ያሉት ደግሞ ከቤተ ክርስቲያን ውስጥም ሆነ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ለተነሡና ለሚነሡ መናፍቃን መልስ በመስጠት የምእመናንን ልቦና ለማጽናት የሚያስችል መልእክት የሚያስተላልፉ ናቸው። ከነዚህ መጻሕፍት ውስጥ ዐምስቱ በቤተ ክህነት አገልገሎት ላይ የተዘጋጁ ሲሆኑ፤ አራቱ ደግሞ ከቤተ ክርስቲያን አገልግሎት በግፍ ከታገዱበት ከ፲፱፻፹፰ ዓመተ ምሕረት በኋላ የተዘጋጁ ናቸው። በቤተ ክህነት አገልገሎት ላይ በነበሩበት ጊዜ ያዘጋጇቸው፤ *«መች ተለመደና ከተኲላ ዝምድና»፥ *«የኢትዮጵያ እምነት በሦስቱ ሕግጋት»፥ *«የኑሮ መሠረት ለሕፃናት»፥ *«ወላዲተ አምላክ በኢትዮጵያ»፥ *«የጽድቅ በር» የተባሉት መጻሕፍት ሲሆኑ፣ ከሥራ ገበታ ከታገዱ በኋላ በመኖሪያ ቤታቸው ሆነው ያዘጋጇቸው፤ *«ምልጃ፥ ዕርቅና ሰላም»፥ *«ተአምርና መጽሐፍ ቅዱስ»፥ *«መልእክተ መንፈስ ቅዱስ»፥ *«ዜና ሕይወት ዘቅድስተ ቅዱሳን እመ አምላክ» የተባሉት ናቸው። እባካችሁ "የኢትዮጵያ እምነት በሶስቱ ሕግጋት" የሚለውን መጽሐፍ ጫኑልን ==ማስታወሻ== የኢትዮጵያ እምነት በሶስቱ ሕግጋት http://www.aleqayalewtamiru.org/files/yehiwot_tarik.pdf [[መደብ:የኢትዮጵያ ሰዎች]] [[መደብ:ተዋህዶ]] 7cyfzr726p7tblzg5o7cpmbjwawdulk ልጅ 0 13131 385633 380483 2025-06-03T19:50:32Z 196.189.144.192 ህፃን ማለት ዕድሜ ከ18 በታች የሆነ ሰው 385633 wikitext text/x-wiki '''ህፃን''' ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የንበረው የማዕረግ አይነት ነው። ==ትርጉሙ ሲብራራ == ==ታዋቂ ፊት ልጆች == [[ልጅ እያሱ]] {{መዋቅር}} [[መደብ:የኢትዮጵያ ማዕረግ]] twgfowtccca4sbqxmhbe6ezl4s1phjd 385634 385633 2025-06-04T00:12:59Z 1948 Hgemengst 51086 አንድ ለውጥ [[Special:Diff/385633|385633]] ከ[[Special:Contributions/196.189.144.192|196.189.144.192]] ([[User talk:196.189.144.192|ውይይት]]) ገለበጠ 385634 wikitext text/x-wiki '''ልጅ''' ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የንበረው የማዕረግ አይነት ነው። ==ትርጉሙ ሲብራራ == ==ታዋቂ ፊት ልጆች == [[ልጅ እያሱ]] {{መዋቅር}} [[መደብ:የኢትዮጵያ ማዕረግ]] lf93kupg1iqotwnvfinp6hbldf0vguk 385635 385634 2025-06-04T00:13:40Z 1948 Hgemengst 51086 385635 wikitext text/x-wiki '''ልጅ''' ማለት በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያኖች ይጠቀሙበት የነበረ የማዕረግ አይነት ነው። ==ትርጉሙ ሲብራራ == ==ታዋቂ ፊት ልጆች == [[ልጅ እያሱ]] {{መዋቅር}} [[መደብ:የኢትዮጵያ ማዕረግ]] twcz57ttso2w8oe4dhngkqts7aab8s4 ጋሞ 0 22328 385638 383588 2025-06-04T10:39:13Z 196.190.60.200 385638 wikitext text/x-wiki '''ጋሞ''' የ[[ኢትዮጵያ]] ብሔር ነው።በዚህ ብሔር ውስጥ የጋሞ ሕዝብ ይገኛል፡፡ የጋሞ ሕዝብ በኦሟዊ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር ከሚጠቃለሉ ቋንቋዎች አንዱ የሆነውን ጋሞኛ (Gamoththo) ይናገራል፡፡የጋሞ ህዝብ ባህሉን ያለቀቀና በሽምግልና ስርዓት ዕርቅ የሚፈፅም በስነ ልቦናው ከፍ ያለ ማህበረሰብ የሚገኝበት ህዝብ ነው።የዞኑ ማዕከል አርባ ምንጭ ስትሆን ውብና ማራኪ መስዕብ ያላት በተፈጥሮ ሀብት የታደለች ከተማ ነች።የጋሞ ማህበረሰብ በድንቅ ጥበቡ በሽመና በመላው አለም ይታወቃል። {{መዋቅር-ብሔር}} [[መደብ:የኢትዮጵያ ብሔሮችባህሉ ]] 696moh9coce9ltjepd5hjh4xa7yd787 አባል:Getuabebe 2 42349 385636 342772 2025-06-04T01:09:01Z Gete10 53502 Editing 385636 wikitext text/x-wiki '''Getnet Abebe''' is the Ethiopian young journalist ,<ref>{{cite web|url=https://www.dw.com/am/%E1%8B%B0%E1%88%98%E1%8B%88%E1%8B%9D-%E1%8A%A8%E1%89%B0%E1%8A%A8%E1%8D%88%E1%88%88%E1%8A%95-4%E1%8A%9B-%E1%8B%88%E1%88%AB%E1%89%BD%E1%8A%95-%E1%8A%90%E1%8B%8D-%E1%8B%A8%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8B%9D-%E1%88%8B%E1%88%8E-%E1%88%9D%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%8B%88%E1%88%A8%E1%8B%B3-%E1%88%A0%E1%88%AB%E1%89%B0%E1%8A%9E%E1%89%BD/a-71350056|title=Getnet Abebe bio at Human right voice DW|publisher=Alamrew|date=2017-05-12 E.C|accessdate=2017-05-12 E.C}}</ref><ref>{{cite web|last=ireportercnn.com |first=The |url=http://www.change.org/organizations/getnetabebe|title=Briefly:getnetabebe |publisher=getnetabebe |date=2013-09-10 |accessdate=2013-01-20}}</ref> for freedom[[http://www.change.org/organizations/getnetabebe]] .<ref>{{cite web|url=http://www.global-changemakers.net/members/getnet-abebe/|title=getnet-abebe profile: getnetabebe' |publisher=getnetabebe|date=2012-03-05 |accessdate=2013-01-20}}</ref><ref>{{cite web|url=http://www.plussocialgood.org/Profile/22078|title=getnetabebe profile|publisher=getnetabebe |date= |accessdate=2013-09-28}}</ref> Getnet Abebe wish freedom for all [[http://www.plussocialgood.org/Profile/22078]] .<ref>{{cite web|author=getnetabebe |url=http://news.silobreaker.com/getnetabebe-5_2267079228560244774|title=getnetabebe|publisher= Daily Kos |date= |accessdate=2013-09-28}}</ref> ==References== {{Reflist}} ==External links== * [http://www.global-changemakers.net/members/getnet-abebe/activity/] * [http://www.plussocialgood.org/Profile/22078] {{Persondata <!-- Metadata: see [[Wikipedia:Persondata]]. --> | NAME = getnet, abebe | ALTERNATIVE NAMES = | SHORT DESCRIPTION = Ethiopian young journalist | DATE OF BIRTH = | PLACE OF BIRTH = | DATE OF DEATH = | PLACE OF DEATH = }} {{DEFAULTSORT:getnet, abebe}} 9kmd5jclea7n73767haagtnxivs3a75 አባል:ZooPhobiaFanMx 2 53390 385637 382170 2025-06-04T04:11:10Z ZooPhobiaFanMx 42457 385637 wikitext text/x-wiki {{#babel:es|en-1|amh-0}} * [[ስማርትፎን]] * [[ዘ ዊክንድ]] * [[ሊዮ አሥራ አራተኛ]] 27wf62lax3vrho2n3cba3ajx6e33tdx