ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.45.0-wmf.5
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
Module
Module talk
መሐመድ
0
36487
385816
378010
2025-06-17T04:30:19Z
103.10.121.170
ጽሑፉ በ«Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muhammad Is Pedophile Muh...» ተተካ።
385816
wikitext
text/x-wiki
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
tqir6w5fogq8h2m7btadvdy5pmijh1a
385817
385816
2025-06-17T04:31:05Z
103.10.121.170
385817
wikitext
text/x-wiki
<nowiki>*</nowiki>Fix* Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile
Muhammad Is Pedophile *Fix*
3o15oox99akm2zbxm985seyrx4vmhky
385818
385817
2025-06-17T10:43:42Z
1948 Hgemengst
51086
385818
wikitext
text/x-wiki
'''ሙሐመድ''' ([[አረብኛ]]፦ <nowiki>محمد</nowiki>) [[563]]-[[624]] ዓ.ል. ተጨማሪ ስያሜዎች: የአላህ መልእክተኛ፣ ነብዩ፣ ረሱል።
በ[[አረቢያ]] ምድር የተነሳ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ መሪ ነበር። በ[[እስላም|ኢስላም]] እምነት የአምላክ ([[አላህ|አላህ)]] የመጨረሻ ነቢይ እንደሆነ ይታመናል ። የ[[አብርሃም]] ልጅ [[እስማኤል]] ሀረገ-ትውልድ ያለው ሰው እንደ ሆነ ይታመናል፤ የአረቢያ ምድር አልፎም አለም በባእድ አምልኮ በተጥለቀለቀበትና አለም ከእውነተኛው አምላክ አላህ ውጪ ሌላን ማምለክ በጀመረበት ግዜ [[አላህ]] የሰው ልጆችን ወደተፈጥሮአዊው ሐይማኖት (አላህን ብቻ ወደ ማምለክ) ይመልሱ ዘንድ የላከው የነብያት መደምደሚያ ነው።
ሙሐመድ የዐብደላህ ልጅ፣ የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ፣ የሃሽም ልጅ፣ የአብዱመናፍ ልጅ፣ የቁሰይ ልጅ፣ የኪላብ ልጅ፣ የሙራ ልጅ፣ የከዕብ ልጅ፣ የሉአይ ልጅ፣ የጛሊብ (ጋሊብ) ልጅ፣ የፊህር (ቁረይሽ) ልጅ፣ የማሊክ ልጅ፣ የነድር ልጅ፣ የኪናናህ ልጅ፣ የኹዘይማ ልጅ፣ የሙድሪካ ልጅ፣ የኢልያስ ልጅ፣ የሙደር ልጅ፣ የኒዛር ልጅ፣ የመዕድ ልጅ፣ የዐድናን ልጅ።
ዐድናን ዘሩ ወደ የአላህ ነብይ እስማዒል ይሄዳል። ኢስማኤል ደግሞ የአላህ ወዳጅ የኢብራሂም (አብርሃም) ልጅ ነው።
ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ), አላህ ከጥሩ ዘር መረጣቸው። የመሐይምነት ዘመን ቆሻሻም ወደ ዘር ግንዳቸው አልገባም (በትዳር የተወለደ ሰው እንጂ በዘራቸው የለም)።
ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
“አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ቁረይሽን፣ ከቁረይሽ ሃሽምን፣ ከበኒ ሃሽም በኩል ደግሞ እኔን መርጧል።” (ሙስሊም ዘግበውታል)
"አወላለዳቸው"
የተወለዱት የዝሆን አመት (ዓመል ፊል) በመባል በሚታወው ዘመን ነው። ይህም ዓመት ሀበሻዊው የየመን አስተዳደር የነበረው ንጉስ አብረሃ ካዕባን ለማፍረስ የሞከረበት ኣመት ነበር። አላህም እጅግ በሚያስደንቅ ጥበብና ተአምር ሐሳቡን አምክኖታል። ይህ በቁርአን ታሪክ ተወስቷል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በዚሁ አመት በወርሃ ረቢአል አወል 12ኛው ቀን በእለተ ሰኞ እንደተወለዱ ዘገባዎች ያመለክታሉ።
"አስገራሚ ጅምርና ግልጽ በረከት"
አባት አልባ ሆነው ተወለዱ። እናታቸው እርሳቸውን የሁለት ወር እርጉዝ እያለች አባታቸው ሞቱ። አያታቸው ዐብዱል ሙጦሊብም የማሳደግ ሐላፊነቱን ወሰዱ። በያኔዎቹ ዐረቦች ባህል መሠረትም ከበኒ ሰዕድ ጎሳ የሆነችና ሐሊመት ቢንት አቢ ዙዓይብ የምትባል እንስት ታሳድጋቸው ዘንድ ተሰጣት።
የታሪክ ጸሐፊዎች እንደሚስማሙት ያኔ የበኒ ሰዕድ ቀዬ በድርቅ የተመታበት አመት ነበር። የእንስሳት ጋቶች ነጥፈዋል። አዝርእቱ ደርቀዋል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በሐሊማ ቤት ካረፉበት እና ጡቷን መጥባት ከጀመሩበት ቅጽበት አንስቶ ግን የሐሊማ ቤት በበረከት ተሞላ። ፍየሎቿ ጠግበውና ጋቶቻቸው በወተት ተሞልቶ ይመለሱ ጀመር።
በበኒ ሰዕድ መስክ ላይ እያሉ የተከሰተው የደረታቸው መቀደድ አላህ ለትልቅ ሐላፊነት እንደመረጣቸው የሚጠቁም የነብይነት ምልክት ነበር። አነስ ኢቢን ማሊክን (ረ.ዐ) ዋቢ በማድረግ ሙስሊም እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ በልጅነታቸው ዘመን ከሕጻናት ጋር በመጫወት ላይ እያሉ ጅብሪል (ዐ.ሰ) መጣና ያዛቸው። አጋደማቸውም። ደረታቸውንም ሰነጠቀው። ልቦናቸውንም አወጣ። የረጋ ደም የሚመስል ነገርም ከውስጡ አስወገደ። “ይህ የሰይጣን ድርሻ ነው” አለም። በወርቅ ሳህን ውስጥ አድርጎም በዘምዘም ውሃ አጠበው። ከዚያም እንደነበር ጠገነውና ወደቦታው መለሰው። ልጆችም ወደ ሐሊማ ቤት እየሮጡ ሄደው “ሙሐመድ ተገደለ” በማለት ተናገሩ። ሲመጡ የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ፊት ገርጥቶ አገኙት። አነስ፡- “የዚህን ክስተት ፋና ከነቢዩ ደረት ላይ አይቻለሁ” ሲሉ ተናግረዋል። ከልባቸው ውስጥ የረጋ ደም የሚመስል ነገር መወገዱ እርሳቸውን ከልጅነት አጓጉል ባህሪያት አርቆ፣ ቁም ነገረኛ፣ ጽኑ፣ ሚዛናዊና ውብ ባህሪያት የተላበሱ ለማድረግ ነው። አላህ በጣም እንደሚጠብቃቸው እና እንደሚንከባከባቸው፣ ሰይጣንም እርሳቸውን የመተናኮል [[አቅም]] እንዳይኖረው መደረጉን ለማመልከትም ጭምር ነው። (ፊቅሁ ሲራ – ዶክተር ረመዷን አል-ቡጢ)
ይህ ክስተት ሐሊማ ሕጻኑን ወደ ቤተሰቦቹ እንድትመልስ ምክንያት ሆነ። ያኔ የነብዩ (ሶ.ዐ.ወ) እድሜ አምስት አመት ነበር። ስድስት አመት ሲሞላቸው እናታቸው አሚና ሞተች። አያታቸው ሊያሳድጓቸው ወሰዷቸው። ስምንት ዓመት ሲሞላቸው አያታቸው ሞቱ። የማሳደጉን ሐላፊነትም አጎታቸው አቡ ጧሊብ ወሰዱ።
"የላቀ እጣ ፈንታ"
አስራ ሁለት አመት ሲሞላቸው አጎታቸው አቡ ጧሊብ ወደ ሻም ለንግድ እርሳቸውን አስከትለው ወጡ። ቅፍለቱ በስራህ በተባለ ቦታ ላይ ሲያርፍ ቡሐይራ የተባለን አንድ መነኩሴ ለመጎብኘት ጎራ አለ። ሰውየው የክርስትና ሐይማኖትና መጽሐፍት አዋቂ ነው። ነቢዩን (ሰ.ዐ.ወ) በትኩረት አስተዋላቸው። በጥንቃቄ አጠናቸው። አናገራቸውም። ከዚያም ወደ አቡ ጧሊብ በመዞር፡- “ይህ ልጅ ምንህ ነው?” አላቸው። “ልጄ ነው” አሉት። (አቡ ጧሊብ በጣም ስለሚወዷቸው ልጄ በማለት ነበር የሚጠሯቸው።) ቡሐይራም፡- “ልጅህ አይደለም። የዚህ ልጅ አባት በሕይወት ሊኖር አይችልም” ሲል ተናገረ። አቡ ጧሊብም “የወንድሜ ልጅ ነው” አሉ። “አባቱ ምን ሆነ?” ሲል ጠየቃቸው። “ተረግዞ እያለ ሞተ” አሉ። “እውነት ብለሐል። በአስቸኳይ ወደሀገሩ ይዘኸው ተመለስ። አይሁዶች እንዳያገኙት ተጠንቀቅ። በአላህ እምላለሁ ካገኙት ይተናኮሉታል። ለታላቅ ደረጃ የሚበቃ ልጅ ነው” አላቸው። አቡ ጧሊብም ፈጥነው ወደ [[መካ]] መለሱት።
"እንጀራ ፍለጋ"
የአላህ መልእክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ለወጣትነት እድሜ ሲደርሱ እንጀራ ፍለጋ መሮጥ ጀመሩ። ፍየል ጥበቃ የጥረታቸው መጀመሪያ ነበር። በኋላ ላይ፡- “ለመካ ሰዎች በቀራሪጥ (መጠነ ትንሽ ክፍያ) ፍየል እጠብቅ ነበር።” ሲሉ ተናግረዋል።
"አላህ ያደረገላቸው ጥበቃ"
ከወጣትነት አጓጉል ድርጊቶችና ጨዋታዎች ሁሉ አላህ ጠብቋቸዋል። ስለ ራሳቸው እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል፡-
“በመሐይምነት ዘመን ወጣቶች ይፈጽሟቸው የነበሩ ድርጊቶችን ለመፈጸም ያሰብኩት ሁለት ጊዜ ብቻ ነበር። በነዚህም ጊዜያት አላህ ያሰብኩትን እንዳላደርግ አቀበኝ። ከዚያ በኋላ በመልእክተኛነት እስኪልከኝ ድረስ ተመሳሳይ ድርጊት አስቤ አላውቅም። ይኸውም አንድ ቀን ሌሊት በመካ ከፍታማ ቦታዎች ላይ ፍየል አብሮኝ ይጠብቅ ለነበረ ልጅ፡- ‘ፍየሌን ጠብቅልኝ። ልክ እንደወጣቶች መካ ውስጥ ስጫወት ልደር’ አልኩት። ‘ይሁን’ አለኝ። ወደ መካ ወረድኩ። እዚያ እንደደረስኩ ከአንድ ቤት ውስጥ ዘፈን ሰማሁ። ምንድን ነው? በማለት ስጠይቅ፣ የሰርግ ዘፈን እንደሆነ ተነገረኝ። ቁጭ ብዬ ማድመጥ ስጀምር አላህ ጆሮዬን ደፈነው። ጥልቅ እንቅልፍም ወሰደኝ። ከእንቅልፍ ያነቃኝ የረፋዱ ጸሐይ ግለት ነበር። ወደ ባልንጀራየም ተመለስኩ። ስለ አዳሩ ጠየቀኝ። የሆነውን ነገርኩት። በሌላ ሌሊትም ተመሳሳይ ሙከራ አደረግኩ። ልክ የመጀመሪያው ሌሊት ዓይነት ሁኔታ አጋጠመኝ። ከዚያ በኋላ ያን ዓይነት ሐሳብ አስቤ አላውቅም።”
"በአላህ ብቻ መመካት"
የፍጡራን ፈርጥ ለየት ያለ የሕይወት ጅማሬ፣ አላህ ቀልባቸው ከርሱ ውጭ በሌላ አካል እንዳይንጠለጠል እንደፈለገ ያመለክታል። በአባት፣ በእናት፣ በአያት ወይም በአጎት፣ በገንዘብ፣ በስልጣን ወይም በሌላ ነገር እንዳይመኩ የፈለገ ይመስላል። ይህ ስሜት ለሙስሊም ባጠቃላይ እና ለዳዒ በተለይ ለስብእናው ስሪት እጅግ አስፈላጊ ነው። ከሚንከባከባቸው ክንድ ወይም ድሎት ከሚለግሳቸው ሰው ገንዘብ አርቆ አላህ ብቻ ሊጠብቃቸው እና ሊንከባከበው በመሻት ይህን አደረገ። ይህ ሲሆን፣ “አባቴ” በማለት ፋንታ “አምላኬ” ይላል። ነፍሳቸውም ወደ ገንዘብ ወይም ክብር፣ ወደ አያት ቅድመ አያቶች ንግስናና ስልጣን ወደማስመለስ ስሜት አትዘነበልም። ሰዎችም የዱንያ (ምድሯዊ) ክብር ከነብይነት የተቀደሰ ደረጃ ጋር አይቀላቀልባቸውም።
ይህም በመሆኑ መልእክተኛው ነብይ ነኝ ያሉት ዓለማዊ ክብርና ጥቅም ለማግኘት ወይም በዘመናችን አገላለጽ “በሐይማኖት ለመነገድ” ነው የሚባሉ ክሶች ሁሉ የሚቆሙበት መሠረት አጡ። ዓለማዊያንና አምላክ የለሾች በቅን የዳዕዋ ሰዎች ላይ ይህን ክስ በየዘመናቱ ሲሰነዘሩት ይደመጣል።
"ጠቃሚ ትምህርቶች"
ገና በለጋ እድሚያቸው እንጀራ ፍለጋ ያሳዩት ትጋት ሦስት ጠቃሚ ትምህርቶችን አካቷል።
1. አላህ ለነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ያላበሳቸውን ውብ ባህሪና ረቂቅ ስሜት ያሳያል። አጎታቸው የተሟላ እንክብካቤ ያደርጉላቸው ነበር። ልክ እንደ አባት ያዝኑላቸውም ነበር። ይህም ሆኖ ግን መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) ሰርተው ማደር እንደሚችሉ ሲሰማቸው ወደ ስራ ተሰማሩ። የአጎታቸውን የገንዘብ ቀዳዳዎች ያቅማቸውን ያህል ለመሸፈን ጥረት አደረጉ። ከስራቸው የሚያገኙት ገቢ ምንም ያህል አነስተኛ ቢሆንም እንኳ ኩሩ ስብእናቸው፣ ያቅሙን ያህል ከመጣር የማይሰስተው ባህሪያቸው ወደ ስራ መራቸው። የአጎታቸው ውለታ ለመመለስና የተግባር ምስጋና ለማድረስ ይህን አደረጉ።
ስለዚህ አንተም ልክ እንደርሳቸው ጥንቁቅና ኩሩ ሁን። “ራስህን ባንገትህ ተሸከም።”
2. አላህ ለባሪያው በምድር ላይ የሚወድለትን የሕይወት ዓይነት የሚያብራራ አጋጣሚ ነው። ይኸውም አላህ ቢፈልግ ኖሮ ለነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ገና ከሕይወታቸው መጀመሪያ ጀምሮ ኑሯቸውን ድሎታማ በማድረግ እንጀራ ፍለጋ ከመኳተን መታደግ ይችል ነበር። ግና ለሰው ልጅ መልካሙ ገንዘብ ለሕብረተሰቡ በሚሰጠው አገልግሎት ወይም በጥረቱ የሚያገኘው መሆኑን፣ ሳይሰራ እና ሳይለፋ፣ ለሚኖርበት ማሕበረሰብ ቅንጣት በጎ ነገር ሳያደርግ፣ ስራ ፈትቶና እጁን አጣጥፎ ተቀምጦ የሚያገኘው ገንዘብ ደግሞ መጥፎ መሆኑን በጥበቡ ሊያስተምረን ስለከጀለ ነው።
በመሆኑም ልክ እንደ ተወዳጁ ነብይ (ሰ.ዐ.ወ) ሐላል ስራዎችን ብቻ ሰርተህ ገንዘብ ለማግኘት ጉጉና ትጉ ሁን።
3. ዳዒ የኑሮ መሠረቱ ዳዕዋ ሲሆን፣ ወይም በሰዎች ስጦታና ምጽዋት ላይ ሲመሠረት ዳእዋው ክብደትና ግምት ያጣል።
يَا قَوْمِ لَا أَسْأَلُكُمْ عَلَيْهِ أَجْرًا إِنْ أَجْرِيَ إِلَّا عَلَى الَّذِي فَطَرَنِي أَفَلَا تَعْقِلُونَ
“ሕዝቦቼ ሆይ! በእርሱ (በማድረሴ) ላይ ምንዳን አልጠይቃችሁም። ምንዳዬ በዚህ በፈጠረኝ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይደለም። አታውቁምን?” (ሁድ 11፤51)
መልእክተኛው (ሰ.ዐ.ወ) የሰዎች ውለታ በአንገታቸው ዙሪያ ተጠምጥሞ ሐቅን ይሉኝታ ሳይዛቸው በድፍረት እንዳይናገሩ የሚያደርጋቸው አንድም አጋጣሚ በነብይነት ከመላካቸው በፊትም ሆነ በኋላ በሕይወታቸው ውስጥ እንዲኖር አላህ አልፈቀደም። ስለዚህም ለራስህ እና ለዳዕዋው ክብር ቀናኢ ሁን። ለምትሰጠው የዳዕዋ አገልግሎት ከሰዎች ምንዳም ሆነ ምስጋና አትሻ። የእስልምና ዳእዋ ልክ እንደ [[አንበሳ]] ኩሩና ቁጥብ፣ እንደ ዳመና ውሃ ንጹህ መሆኑን እወቅ።
{{መዋቅር}}
[[መደብ:እስልምና]]
[[መደብ:ሰዎች]]
7a4ot8tlqkun9chzt9t6vkmhn9phb4m
አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት
0
54941
385815
385811
2025-06-16T19:12:30Z
Eyu07
37572
385815
wikitext
text/x-wiki
{{መረጃ ሳጥን አውቶቡስ ትራንስፖርት|name=|logo=|logo_size=|logo_alt=|image=|image_size=|alt=|image_caption=|former_name=|parent=|founded=|commenced=|ceased=|defunct=|headquarters=|locale=|service_area=|service_type=|alliance=|routes=|stops=|destinations=|hubs=|stations=|lounge=|depots=|fleet=|ridership=|annual ridership=|fuel_type=|operator=|ceo=|leader_type=|leader=|website=|map=|map_state=|map_name=}}{{መረጃ ሳጥን አውቶቡስ ትራንስፖርት}}
'''አንበሳ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት''' በ[[አዲስ አበባ|አዲስ አበባ]] ፣ [[ኢትዮጵያ]] በመንግስት ባለቤትነት የሚተዳደር ከከተማ አውቶቡስ የህዝብ ማመላለሻ አገልግሎት ሰጭ ድርጅት ነው።
== '''ስያሜ''' ==
አንበሶች በድርጅቱ ምስረታ ወቅት ለነበረው ንጉሣዊ ሥርዓት ትልቅ ግምት ስለነበራቸው ብዙ ተቋማት በስማቸው ይሰየሙ ነበር። አንበሳ ከተመሰረተ በኋላ ብዙም ሳይቆይ በአቶ ተፈሪ ሻሞ ነበር ስያሜውን ያገኘው። ይሁንና በ2015 ከ80 ዓመታት አገልግሎት በኋላ ድርጅቱ ስያሜውን በመተው "የከተማ አውቶቡስ" ተብሏል። ሆኖም ነባር ተሽከርካሪዎች በውጫዊ ገጽታቸው ላይ አሁንም ስሙንና አርማውን አልቀየሩም።
== '''ታሪክ''' ==
አንበሳ ሥራ የጀመረው ጣሊያኖች ኢትዮጵያን ከወረሩ በኋላ የተዉትን የጭነት መኪናዎች በሞደፊክ በመለወጥ ነው። እስከ 1948 ዓ.ም ድረስ መደበኛ ባልሆነ መንገድ ሲሰራ ቆይቶ የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት በሚል በንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ፣ በአንዳንድ የመንግሥት ኩባንያዎች እና በንጉሣዊ ቤተሰብ አባላት ባለቤትነት እንደ አክሲዮን ማኅበር በይፋ ተጀመረ። 40 ጣሊያናዊ አሽከርካሪዎችና መካኒኮች ከ80 ኢትዮጵያውያን ሰልጣኞች ጋር ነበሩት።
የመጀመሪያው የአንበሳ አውቶቡሶች ቀለም ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀለማት በመነሳት አረንጓዴና ቢጫ የነበረ ሲሆን ሁለት መስመሮች ብቻ ነበሩት፡-
እነዚህም :-
* '''መስመር 2:''' ፒያሳ እስከ ገነት ሆቴል
* '''መስመር 4:''' ሲኒማ ኢትዮጵያ እስከ ካዛንቺስ
ነበሩ።
በድርጅቱ ለረጅም ጊዜ ሲያገለግል የነበረው አንበሳ ሲዘልል የሚያሳየው አርማ የተነደፈው በጣሊያናዊ አርቲስት ነው።
በድጋሚ የቀለማት ማሻሻያ፣ አንበሳ ቀለሙን አሁን ወዳለው ቢጫና ቀይ ለውጧል፤ ይህም ከኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የታችኛው ሁለት ቀለማት ላይ የተመሠረተ ነው። ምንም እንኳን አንዳንዶች ይህ የቅዱስ ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ መለያን መሠረት ያደረገ ነው ብለው ቢከራከሩም።
በ1974 ዓ.ም የደርግ ወታደራዊ መንግሥት የአክሲዮን ማኅበሩን በመበተን ድርጅቱን ወደ መንግሥት ይዞታነት አዛወረው።
በ1991 ዓ.ም ከደርግ ውድቀት በኋላ ኢህአዴግ እንደ ህዝብ ድርጅት በድጋሚ አቋቋመው።
በኢህአዴግ አመራር ስር አንበሳ በአገር ውስጥ በብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (METEC) የተገጣጠሙ አውቶቡሶችን ገዝቷል። ከእነዚህ በአገር ውስጥ ከተገጣጠሙትና የመገጣጠሚያ ፋብሪካው ከሚገኝበት ከተማ ስም በመነሳት "ቢሾፍቱ አውቶቡሶች" በመባል ከሚታወቁት ከ500 በላይ የሚሆኑትን አውቶብሶች ይጨምራል።ምንም እንኳን አንበሳ የሚያገለግለው በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል ልዩ ዞኖች ብቻ ቢሆንም ከእነዚህ አውቶቡሶች ውስጥ ስምንቱ ጂማ ውስጥ ይገኛሉ። በአሁኑ ጊዜ በድርጅቱ ሥር ወደ 1000 የሚጠጉ የከተማ አውቶቡሶች አሉ። ከእነዚህ ውስጥ ወደ 40 በመቶ የሚሆኑት በቴክኒክ ችግሮች ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ ነበሩ።
በ2015 አ.ም የአንበሳ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በአንፃራዊነት አዲስና አነስተኛ ከሆነው የመንግሥት አውቶቡስ ድርጅት ከሸገር አውቶቡስ ጋር ተዋሀደ። የተዋሀደው ድርጅትም "ከተማ አውቶቡስ" በመባል ተጠራ፤ ይህም የድርጅቱን ታሪካዊነት የሚሽር እንቅስቃሴ ነው በሚል ከፍተኛ ትችት አስነስቷል።ውህደቱ የአውቶቡሶችን ቀለም ወደ ሙሉ አረንጓዴ መቀየርን ያካተተ ቢሆንም ተግባራዊ አልሆነም፤ ሆኖም ከሁለቱም ኦፕሬተሮች የተገኙ አውቶቡሶች ከ2017 ዓ.ም. ጀምሮ ከመዋሃዳቸው በፊት የነበረውን የመጀመሪያውን ቀለምና ስም በውጫዊ አካላቸው ላይ ይዘዋል። ውህደቱን ተከትሎ ከድርጅቱ ወደ 400 የሚጠጉ ሠራተኞችን በዘፈቀደ ከሥራ መሰናበታቸው ውዝግብ አስነስቷል።
== '''ተሽከርካሪዎች''' ==
=== የድሮ ===
* [[ስዕል:Anbessa Bus.JPG|thumb|ዳፍ 2105 የአንበሳ አውቶብስ ተሽከርካሪ]]ፊያት ትሬንታ-ኳትሮ የጭነት መኪናዎች
* ቢአማክስ የመርሴዲስ አውቶቡሶች፣
* ታታ አውቶቡሶች
* ኢካሩስ አውቶቡሶች
* ቮልቮ አውቶቡሶች
* መርሴዲስ ጆንክሄር
* ዳፍ ቤርክሆፍ ጆንክሄር
* ሁዋንግሃይ ቢሾፍቱ
=== የአሁን ===
[[ስዕል:Anbessa bus newer.jpg|thumb|ዩቶንግ ZK6126HG አንበሳ አውቶብስ ስታዲየም ተርሚናል አካባቢ]]
ከ2012 ጀምሮ አብዛኛዎቹ ተሽከርካሪዎች ደረጃ አልባ፣ ባለ ፎቅ እና መካከለኛ ወለል ዲዛይን ያላቸው የዩቶንግ አውቶቡስ ሞዴሎች ናቸው።
[[ስዕል:Anbessa double decker.jpg|thumb|የአንበሳ ባለፎቅ አውቶቡስ ]]
ድርጅቱ ታሪካዊ አውቶብሶችን ለቅርስነት የሚያስቀምጥበት አሰራር የለውም።
== '''መስመሮች''' ==
ድርጅቱ በዋና ከተማዋና ዙሪያዋ በ172 መስመሮች ይሰራል። ከድርጅቱ ጋር የተዋሀደው ሸገር አውቶቡስ የአንበሳን መስመሮች ለመከተል ቀድሞ የነበረውን የነበረውን መስመሮች ትቷል።
== በተጨማሪም ይመልከቱ ==
* ትራንስፖርት በአዲስአበባ
* ኮንትራት ታክሲ
== ዋቢዎች ==
{{Reflist}}
3q99l35xf8coe13oqalodqc0sazhp0s