ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.45.0-wmf.6 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk Module Module talk አዋሳ 0 3363 385840 383361 2025-06-20T04:29:01Z 196.189.145.228 Henok Gang 385840 wikitext text/x-wiki '''አዋሳ''' ከአዋሳ ሃይቅ በታላቁ ሪፍት ቫሌ/ስምጥ ሸለቆ ላይ የሚገኝ ከተማ ነው። የ[[ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል|ደቡብ ሕዝቦች ክልል]] [[ዋና ከተማ]] ስትሆን በ[[ሲዳማ ዞን]] ተገኛለች። የ[[አዲስ አበባ]]-[[ናይሮቢ]] መንገድ ላይ በላቲቱደና ሎንጁቱድ {{coor dm |7|3|N|38|28|E}} ላይ ናት። አዋሳ በውበትዋና በትልቅነትዋ ባሁኑ ጊዜ ታላቅ የቱሪስት መስህብ ያላት ነች። በማዕከአዊ ስታቲስቲክ ባለስልጣን ትመና የ119,623 ሰው መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 60,378 ወንዶች 59,245 ሴቶች ሆነው ተተምነዋል። አዋሳ የቀድሞ ሲዳሞ ክፍለ ሓገር ዋና ከተማ የነበረች የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]]፥ የአንድ ኤርፖርትና የሰፊ ገበያ ማዕከል ናት። አዋሳ ከ[[1998]] ዓ.ም. ጀምሮ ሃዋሳ በመባል የታወቃል። ይህን ተመርክዞ የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]] ሃዋሳ በመባል ስሙ ተቀይሮአል። የሃዋሳ ከተማ በአሁን ሰዓት በከፍተኛ ደረጃ እያደገች ያለች ከተማ ሰትሆን ወደ 600,000 ነዋሪ እንደሚገኝባት ይገመታል። ከተማዋን በሰሜን ኦሮምያ በደቡብ ዲላ በምዕራብ ከምባታ በ ምስራቅ [[አለታ ወንዶ]] ያዋስኑዋታል። {{የኢትዮጵያ ከተሞች}} {{መዋቅር}} [[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]] አሁን በሲዳማ ክልል May Name Is Henok Kalbesa worku Ye Bule Hora Lig Negn $$$% lm4lh4z5d4zkj2eyg2376pp8m8c9846 385842 385840 2025-06-20T11:54:18Z 71.246.144.68 አንድ ለውጥ [[Special:Diff/385840|385840]] ከ[[Special:Contributions/196.189.145.228|196.189.145.228]] ([[User talk:196.189.145.228|ውይይት]]) ገለበጠ 385842 wikitext text/x-wiki '''አዋሳ''' ከአዋሳ ሃይቅ በታላቁ ሪፍት ቫሌ/ስምጥ ሸለቆ ላይ የሚገኝ ከተማ ነው። የ[[ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል|ደቡብ ሕዝቦች ክልል]] [[ዋና ከተማ]] ስትሆን በ[[ሲዳማ ዞን]] ተገኛለች። የ[[አዲስ አበባ]]-[[ናይሮቢ]] መንገድ ላይ በላቲቱደና ሎንጁቱድ {{coor dm |7|3|N|38|28|E}} ላይ ናት። አዋሳ በውበትዋና በትልቅነትዋ ባሁኑ ጊዜ ታላቅ የቱሪስት መስህብ ያላት ነች። በማዕከአዊ ስታቲስቲክ ባለስልጣን ትመና የ119,623 ሰው መኖሪያ ስትሆን ከነሱም 60,378 ወንዶች 59,245 ሴቶች ሆነው ተተምነዋል። አዋሳ የቀድሞ ሲዳሞ ክፍለ ሓገር ዋና ከተማ የነበረች የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]]፥ የአንድ ኤርፖርትና የሰፊ ገበያ ማዕከል ናት። አዋሳ ከ[[1998]] ዓ.ም. ጀምሮ ሃዋሳ በመባል የታወቃል። ይህን ተመርክዞ የ[[ደቡብ ዩኒቨርሲቲ]] ሃዋሳ በመባል ስሙ ተቀይሮአል። የሃዋሳ ከተማ በአሁን ሰዓት በከፍተኛ ደረጃ እያደገች ያለች ከተማ ሰትሆን ወደ 600,000 ነዋሪ እንደሚገኝባት ይገመታል። ከተማዋን በሰሜን ኦሮምያ በደቡብ ዲላ በምዕራብ ከምባታ በ ምስራቅ [[አለታ ወንዶ]] ያዋስኑዋታል። {{የኢትዮጵያ ከተሞች}} {{መዋቅር}} [[መደብ:የኢትዮጵያ ከተሞች]] አሁን በሲዳማ ክልል f891ojhxm48si274ontfu4qvsnsfl8r ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ 0 45541 385841 328711 2025-06-20T06:32:13Z 196.188.181.82 /* ግጥም */ 385841 wikitext text/x-wiki '''"ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ"''' በ[[ደርግ]] ዘመነ መንግሥት የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ነበር። ==ግጥም== ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ቅደሚ
በኅብረተሰባዊነት አብቢ ለምልሚ!
ቃል ኪዳን ገብተዋል ጀግኖች ልጆችሽ
ወንዞች ተራሮችሽ ድንግል መሬትሽ
ለኢትዮጵያ አንድነት ለነፃነትሽ
መስዋዕት ሊሆኑ ለክብር ለዝናሽ!
ተራመጂ ወደፊት በጥበብ ጎዳና
ታጠቂ ለሥራ ላገር ብልጽግና!
የጀግኖች እናት ነሽ በልጆችሽ ኩሪ
ጠላቶችሽ ይጥፉ ለዘላለም ኑሪ!
---- ግጥም: አሰፋ ገብረማርያም
ዜማ: ዳንኤል ዮሐንስ [[መደብ:ብሄራዊ መዝሙር]] [[መደብ:ደርግ]] [[መደብ:የኢትዮጵያ ዘፈኖች]] fbt9pwht8tu415ke6p7dujjeyfjtzp6