ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.45.0-wmf.7 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk Module Module talk Event Event talk ጀስትን ቢበር 0 47307 385986 385624 2025-06-30T14:21:03Z Lirress 3 53315 385986 wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Justin Bieber in 2015.jpg|thumb|ጀስትን ቢበር]] '''ጀስትን ድሩ ቢበር''' (ተወለደ፦ [[ማርች]] ፩፣ ፲፱፺፬) ነው [[ካናዳ]]ዊ ዘፋኝ። እንደ [[ፖፕ]] አዶ ይቆጠራል። ጀስትን ቢበር በብዙ የሙዚቃ ዘውግ ትሪኢቶች ይታወቃል። ተገኘ በስራ አስፈፃሚው እስኩተር ብሮን በ2008 እና ወዲያውኑ በዘፋኝ አሸር ወደ ዩናይትድ እስቴትስ ቀረብ፥ ሁለቱ መሰረቱ የቅጂ ማእከልን አርቢኤምጂ ለማስፈረም ቢበርን በዛው አምት በ[[ጥቅምት]]። የእሱ የመጀመሪያ ኢፒ [[ማይ ዎርልድ]] (2009) ከአለም አቀፍ እውቅና ጋ ተገናኘ እና ጅስትን ቢበርን ገነባ እንደ ቲን እይድል። == የስራ ታሪክ == የመጀመሪያ አልበሙ ''ማይ ዎርልድ 2.0'' (፳፻፪) አስገኘለት የገበያ ስኬት የተቀመጠ አንደኝነት ላይ ከ[[ቢልቦርድ]] ፪፻ አልበሞች፤ ጀስትንን ያደርገዋል በጣሙን ወጣት የደረጃ ሰንጠረዡ ላይ ለመውጣት በ፵፯ አመታት ውስጥ። አልበሙ ያካትታልም በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያገኘውን ነጠላ "ቤይቢ" ይህ ነጠላ ሆኗል ከምንጊዜም ከፍተኛ ከተመሰከሩ ነጠላዎች አንዱ በአሜሪካ። ሁለተኛ አልበሙ ''አንደር ዘ ሚስትልቶው'' (፲፻፫) ፡ የመጀመሪያው የ[[ገና]] አልበም ነበር በወንድ አንደኛ ለመሆን ከቢልቦርድ መቶ አልበሞች። በ፳፻፬፣ በሶስተኛ አልበሙ ''ብሊቭ'' ከ[[ዳንስ]]፡[[ፖፕ]]ጋ ተቶከረ ፡ ይህን አልበም ተከትሎም ጀስትን ቢበር ከህዝብ ጋር ያለው ግንኙነት በሻካራ ሁኔታ ተቀየረ በተለያዩ አከራካሪ እና በህጋዊ ጉዳዮቹ ምክኛት (በሁለት ሺ አምስት እና ስድስት አመት ውስጥ) ፡ እንዲያውም ሮልንግ እስቶን የተባለ ታዋቂ የመረጃ ድርጅርት ጀስትን ቢበርን "መጥፎ ልጅ" ብሎ ሰየመው በመጋቢት ሁለት ሺ ስድስት ጉዳዩ። ይሁን እንጂ ከሁለት ሺ ስምንት ጀምሮ ጀስትን ቢበር ተቀዳሚነቱን ለዳግም ህዝባዊ ግንኙነቱ ሲያውል ነበር ፡ ሲያውል ነበር ለአይምሮው ጤንነት። የካቲት ሁለት ሺ ስምንት ጂኪው የተባለ ታዋቂ የመረጃ ተቋም ስለ ጀስትን ቢበር ራስ ማደስ ተነሳሽነት አስመልክቶ ፅሑፍ ይዞ ሊወጣም ችሎ ነበር። አራተኛ አልበሙ ''ፐርፐዝ'' በ፳፻፯ ተለቀቀ አስቀደመ ነጠላ "ዌር አር ዩ ናው"ን ከ[[ዲጄ]] ቡድን ጃክ ዩጋ ፤ ነጠላው "ምርጥ ዳንስ ቅጂ"ን አሸነፈ በ[[ግራሚ አዋርድስ|ግራሚ]]። ፐርፐዝ አመረተ ሶስት ቁጥር አንድ ዘፈኖቹን "ዋት ዱ ዩ ሚን?"፣ "ሶሪ" እና "ሎቭ ዩርሰልፍ"። በ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ሶስት ዘፈኖችን በተከታታይ ከ፩-፫ በማስመዝገብ በታሪክ የመጀመሪያው አርቲስት ሆነ። በ፳፻፰ እና ፱ መካከል ጀስትን ቢበር የተለያዩ፣ አያሌ ስራዎች በጣምራ ሰራ ስራዎች ይካተታሉ "አይ አም ዘ ዋን" እና "ደስፓሲቶ" አንደኛው አንድ ላይ ከሆነ አንድ ሳምንት በኋላ ሁለተኛው አንደኝነት ላይ ተቀመጠ ከቢልቦርድ። በ"ደስፖሲቶ" ጀስትን አሸነፈ የመጀመሪያውን የላቲን ግራሚ ሽልማቱን። በ፳፻፲፪ ጀስትን ለቀቀ የካንትሪ ስልተ ሙዚቃ ዘፈን "ተን ታውዘንድ አወርስ" አሸነፈም ጥንድ/ቡድን በተሰኘ ፈርጅ ግራሚን። አራተኛ አልበሙን ከለቀቀ አምስት አመት በኋላ ጀስትን በ፳፻፲፪ አምስተኛ አልበሙን በተለየ የሙዚቃ አቀራረብ ለቀቀ ከአልበሙም እነዚህ የ[[አርኤንድቢ]] ሙዚቃዎች አምስት ውስጥ ሊገቡለት ቻሉ ፡ "የሚ" እና "እንተንሽንስ"። == ሽልማቶች == ጀስትን ቢበር ነው ከአለም ምርጥ ሻጭ የ[[ሙዚቃ]] አርቲስቶች አንዱ ሽጦ ከአንድ መቶ ሀምሳ ሚልየን በላይ ቅጂዎች በአለም። በሶስት የ[[አልማዝ]] ምስክሮች ተከብሯል በርኮርዲን ኢንደስትሪ አሶስዬን ኦቭ አሜሪካ፣ በዘፈኖቹ-"ቤይቢ"፣ "ሶሪ" እና "ደስፓሲቶ"። አያሌ ሽልማቶችን ሊያገኝ ችሏል ተካተው፦ ሀያ ሶስት የአለም [[ጊነስ ሪከርድ]]፣ ሀያ ሶስት የቲን ቾይስ ሽልማቶች፣ ሁለት የግራሚ ሽልማቶች፣ ሀያ የቢልቦርድ ሽልማቶች፣ ስምንት የአሜሪከን ሚውዚክ ሽልማቶች፣ ሁለት የብርት ሽልማቶች፣ አራት የ[[ኤምቲቪ]] ሚውዚክ ቪድዮ ሽልማቶች እና የ[[ላቲን አሜሪካ|ላቲን]] ግራሚ ሽልማት። [[ታይም]] በአለም ከፍተኛ ተፅእኖ ፈጣሪያን ብሎ ከዘረዘራቸው ሰዎች ውስጥ ጀስትን ቢበር አንዱ ነበር በሁለት ሺ ሶስት። [[ፎርብስ]] በጣም ሀይል ያላቸው ብሎ ከዘረዘራቸው ዝነኞች አስር ውስጥ ሊገባም ችሎ ነበር በ፳፻፫፣ ፬፣ እና ፭። [[መደብ:ካናዳ]] [[መደብ:ዘፋኞች]] 89kb7o2k78woppvg39v3ef6r6n07wtg