ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.46.0-wmf.23
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
መጽሐፈ ሄኖክ
0
9743
391494
387804
2026-04-12T01:17:13Z
~2026-22430-83
58071
391494
wikitext
text/x-wiki
'''መጽሐፈ ሄኖክ''' ጥንት የተጻፈ የ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] [[ዲዩትሮካኖኒካል]] መጽሓፍ ነው። በ[[ኢኦተቤ|ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]] እምነት ዘንድ ይህም በሰዎች ቃላት በ[[ግዕዝ]] በ[[ያሮድ]] ልጅ በ[[ሄኖክ]] ከ[[ማየ አይህ]] አስቀድሞ ተጽፎ ነበር ነገር ግን በፕሮቴስታንት አለ።
በመጽሓፉ [[ሄኖክ]] ከእግዚአብሔር ብዙ ራዕዮች ሲያይ ይናገራል። [[ደቂቀ ሴት]] (ትጉሃን) በአመጻቸው ጽናት ከ[[ቃየል]] ልጆች ጋራ አብረው እንዲዋሀዱ ከደብረ ቅዱስ በወረዱበት ጊዜ ሄኖክ እንደ ገሠጻቸው ይላል። የከለሱት ልጆቻቸውም በቁመት አብልጠው ረጃጅሞች እንደተባሉ እነዚህም አባቶቻቸውንና ምድሪቱን እንደ በደሉ ይላል። በሠሩት እጅግ ክፉ ሥራ ምክንያት የጥፋት ውኃ እንደሚደርሰባቸው ፈጽሞም እንደሚያሰምጣቸው የሚል የ[[ትንቢት]]ም መጽሓፍ ነው። ይህም ትንቢት [[ኖህ]] በኖረበት ዘመን የተፈጸመ እንደነበረ የሚያምኑ ኣሉ።
በተጨማሪም ሄኖክ ወደ ሰማያት ተወስዶ የሰማይ ቦታዎችን ያሳዩታል። ከዚህ በላይ ስለ [[እግዚአብሔር መንግሥት]] ብዙ ይነበያል፤ ያኔ ጻድቃን ሺ ልጆችን ይወልዳሉና በሰላም በደስታ እንደሚኖሩ የሚል ትንቢት ነው። በዚህ መሠረት የ[[መሢህ]]፣ [[የሙታን ትንሣኤ]] እና የ[[ዕለተ ደይን]] ትንቢቶች መጀመርያ ከሄኖክ ወይም ከ[[አዳም]] ዘመን ጀምሮ ተገለጹ።
መጽሐፉ በሙላቱ የታወቀው በግዕዙ ትርጉም ሲሆን፣ የተጻፈበት ቋንቋ፡ በተለይም በ[[ኢትዮጵያ]] መምህራን ዘንድ፡ ግዕዝ መሆኑ ይታመናል። ከዚህም ውጭ የመፅሀፉ ፍርስራሽ ብራና ቅጂዎች እስራኤል በሚገኘው በ[[ሙት ባሕር ብራናዎች]] (በ[[ቁምራን]] ዋሾች) ውስጥ በ[[አረማይስጥ]] ቋንቋ በ1950ዎቹ ተገኝቷል። ይህ መፅሀፍ በምዕራባውያን ምሁራንና ሊቃውንት ዘንድ መጀመርያ የተቀነባበረበት ልሳን ግዕዝ ሳይሆን አረማይስጥ ነው ተብሎ ይታመናል። ከዚህም በላይ አንዳንድ የ[[ግሪክኛ]] ወይም የ[[ሮማይስጥ]] ምንባቦች በከፊል ተርፈዋል።
== ምሳሌ ==
ለምስጋና የሚተጉ የከበሩ የመላእክት ስማችው ይህ ነው።
ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ዑርኤል]] በመብረቅ በነጐድጓድ የተሾመ ነው።
በሰው ቁስል የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ሩፋኤል]] ነው።
ዲያብሎስን የሚበቀለው አጋንንትንም የሚበቀላችው ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ራጉኤል]] ነው።
ለሰው ባደረገው በጎነት ላይ ለሕዝቡ ታዛዥ ነውና ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ሚካኤል]] ነው።
አእምሯቸውን ባጡ ሰዎችም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ሠረቃኤል ነው።
በባቦች ላይ በጎነትም ባሉ ጻድቃን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ገብርኤል (መልዐክ)|ገብርኤል]] ነው። -- [[ሄኖክ]] 6፡1-7
== የይሁዳ መልእክት ==
[[የይሁዳ መልእክት]]፡
፡1፡14-15 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ። እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ።
== መጽሐፉን ለማንበብ ==
[[ስዕል:3-apoch-3-cr.pdf|thumb|left|300px| የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [http://am.wikipedia.org/w/index.php?title=%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:3-apoch-3-cr.pdf&page=4] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ|page=4]]
*[http://www.tau.ac.il/~hacohen/Henoch/Henoch%201.html መጽሐፈ ሄኖክ]
*[http://www.tau.ac.il/~hacohen/Henoch/Henochp%201.html መጽሐፈ ሄኖክ በግዕዝ (ሌላ ዕትም)]
*[http://www.good-amharic-books.com/library?id=1475 መጽሐፈ ሄኖክ - ከጥንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የተቀበልነው የአንድምታ ትርጓሜ] {{Wayback|url=http://www.good-amharic-books.com/library?id=1475 |date=20220706080153 }} - ኢ.ኦ.ተ.ቤ.
<references/>
{{መዋቅር}}
[[መደብ:አዋልድ መጻሕፍት]]
[[መደብ:ግዕዝ]]
[[መደብ:ትንቢት]]
qtzqmnauvop81xynph1s9tjjw0m1dad
ክሪስታል ራዲዮ
0
19250
391491
387661
2026-04-11T15:20:13Z
-wuppertaler
58061
([[c:GR|GR]]) [[c:COM:FR|File renamed]]: [[File:Circuit diagram of a crystal radio receiver.svg]] → [[File:Circuit diagram of a crystal radio receiver-en.svg]] [[c:COM:FR#FR4|Criterion 4]] (harmonizing names of file set) · Harmonize with File:Circuit_diagram_of_a_crystal_radio_receiver-ru.svg and File:Circuit_diagram_of_a_crystal_radio_receiver-de.svg
391491
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:CrystalRadio.jpg|250px|right|thumb| ሌላ አይነት የክሪስታል ራዲዮ ዲዛይን። የኢርፎን አቀማመጡን በግልጽ በሚያሳይ መልኩ]]
የ'''ክሪስታል ራዲዮ''' የሚሰኘው ከሁሉ በላይ በጣም ቀላል [[ራዲዮ]] ተቀባይ ሲሆን፣ በድሮው የራድዮ ዘመን ታዋቂነት ያገኘ ነበር። ክሪስታል ራዲዮ [[ባትሪ]]ም ሆነ ሌላ የኤሌክትሪክ ኃይል አይፈልግም። ይልቁኑ ከሚተላለፍ የራዲዮ ሞገድ አቅም በመውሰድ በራሱ ይሰራል። ለዚህ ተግባር ሲባል ክሪስታል ራዲዮ ረጅም የሽቦ [[አንቴና]] ይፈልጋል። ''ክሪስታል'' መባሉ ድሮ ይሰራበት ከነበርው ወሳኝ ክሪስታል [[ጋሌና]] የተባለ ክፍል የመጣ ስም ነው። በአሁኑ ዘመን ይህ ክፍል በ[[ዳዮድ]] ተተክቷል። ክሪስታል ራዲዮ በጣም ቀላል ከመሆኑ የተነሳ ማንም ሰው ሊሰራው ይችላል። የሚያስፈልጉትም እቃወች [[አንቴና]] ሽቦ (ረጅም መሆነ አለበት)፣ ጣቢያ መቀየሪያ [[ጥቅል ሽቦ]] (መዳብ) ፣ [[ክሪስታል ጠቋሚ]] ወይንም [[ዳዮድ]] እና [[የጆሮ ስልክ]] (ማለቱ ማናቸውም በጆሮ ላይ ተደርጎ ሙዚቃ ለመስማት የሚያገለግል ኢር ፎን) ናቸው። በርግጥ የክሪስታል ራዲዮ የተወሰነ ጣቢያወችና በዚያው ልክ ድምፁም ከፍተኛ ስላልሆነ ኢር ፎን መጠቀም ግድ ይላል።
[[ስዕል:Cramr.png|thumb|right|250px| 1- [[ጥቅልል ሽቦ]] -- የመዳብ -- ቢያንስ ቢያንስ 120 ጊዜ የተጠቀለለ -- እርስ በርሱ የማይነካካ (ኢንሱሌትድ) <br />
2- የጥቅልል ሽቦውን አስተላላፊ ክፍል መጠን መምረጫ እጀታ። ኤሌክትሪክ አስተላላፊ መሆን አበት -- ጣቢያ መቀየሪያ <br />
3- ወደ መሬት የሚቀበር ሽቦ የሚያያዝበት። [[ቀዝቃዛ ውሃ]] ተሸካሚ የቧምቧ ውሃ ቱቦ ጋር ማያያዝ ነገሩን ያቃልላል።<br />
5- ከአንቴና ገመድ ጋር የሚያያዝ። እስከ 20ሜትር ገመድ ያስፈልጋል፣ የጠራ ሲግናል ለማግኘት። በአካባቢ ያለን እንደ አሸንዳ ወይም ሌላ አይነት ብረትን በሽቦ በማገናኘት የሽቦውን መጠን ማሳነስ ይቻላል።<br />
6- ከ4 እስከ 1000 ፒኮ ፋራድ ካፓሲተር (ይህ ከአረጀ ራዲዮ ወይንም ቴሌቪዥን ወይንም ማንኛውም አይነት ኤሌክትሮኒክስ ውስጥ ሊገኝ ይችላል)።<br />
7- [[ዳዮድ]]፣ ከአረጀ ራዲዮ ወይም ሌላ ኤሌክትሮኒክስ ማግኘት ይቻላል። ካልተቻለ ከጎን 7a እንደሚታይ በ[[ቤሳ]]ና [[መርፌ ቁልፍ]] መተካት ይቻላል። በመርፌ ቁልፉ ቦታ የእርሳስ ውጡን መጠቀም ይቻላል። <br />
8- ሬዚስተር <br />
9- [[የጆሮ ስልክ]] ወይም [[ኤር ፎን]] እዚህ ላይ ሊገጠም ይገባል። ማንኛውም ሲዲ ማጫወቻ ላይ የሚገጠም የጆሮ ስልክ ሊሰራ ይቻላል።
]]
== አሰራርና አጠቃቀም==
===ቀላል የአሰራር ዘዴ===
[[ስዕል:Circuit diagram of a crystal radio receiver-en.svg|thumb|left|222px| ይህ እሚታየው ምስል ለተወሰኑ የ[[አጭር ሞገድ]] ራዲዮ ጣቢያወች የሚሰራ ነው። ]]
ይህ የሚታየው የክሪስታል ራዲዮ የሽቦ ዑደት፣ ቀላል ልዲዛይን ሲያሳይ ነገር ግን የሚያቀበለው ጣቢያ ከአጭር ሞገዶች በላይ መሻገር አይችልም። ከምስሉ እንደምንረዳ ጣቢያ መቀየሪያው ከ[[ትይዩ]]እና [[ተያያዥ]] አንድ ወጥ [[ጥቅልል ሽቦ|ጥቅልል ሽቦወች]]ና ከተለዋዋጭ [[ካፓሲተር]] የተሰራ ነው። አንቴናውና መሬቱ በትዩዩ መንገድ የተገናኙ ናቸው። ክሪስታል ራዲዮኖች አንቴናቸው ቢያንስ ቢያንስ 20 m (ሜትር) ርዝመትና 6 m ከፍታ ሊኖረው ያስፈልጋል። ይህ ጉዳይ በሚፈጥረው የ[[ካፓሲተር]] ውጤት ከተወሰኑ ራዲዮ ጣቢያወች በላይና በታች ለመቀበል አዳጋች እንዲሆን ያደርጋል። ሆኖም ግን ከ[[ካፓሲተሩ]] ይልቅ የሽቦ ጥቅልሉን ተለዋዋጭ በማድረግ ብዙ የራዲዮ ጣቢያወችን መቀብል ይቻላል።
== የበለጠ ለማንበብ==
=== አጠቃላይ መረጃ ===
* ''[http://www.midnightscience.com/ The Xtal Set Society] {{Wayback|url=http://www.midnightscience.com/ |date=20060114052628 }}'', Dedicated to once again building and experimenting with radio electronics.
* ''[http://scitoys.com/scitoys/scitoys/radio/radio.html#crystal Building a simple crystal radio]''.Field, Simon Quellen, Scitoys.
* ''[http://www.crystalradio.net/ Stay Tuned] {{Wayback|url=http://www.crystalradio.net/ |date=20060103210119 }}''. Crystal radio plans and projects.
* ''[http://www.clarion.org.au/crystalset/mystery.html Build the Mystery Crystal set] {{Wayback|url=http://www.clarion.org.au/crystalset/mystery.html |date=20090430163427 }}'' A simple and surprisingly effective and sensitive design.
* ''[http://www.qsl.net/kc4iwt/xtal/SWMystery.htm Shortwave Mystery Crystal Radio]'' A shortwave version of the Mystery Crystal Set by KC4IWT.
* ''[http://www.vcomp.co.uk A website that lots of information on early radio and crystal sets]
* ''[http://www.hobbytech.com/crystalradio/crystalradio.htm Hobbydyne Crystal Radios] {{Wayback|url=http://www.hobbytech.com/crystalradio/crystalradio.htm |date=20110424012335 }}'' History and Technical Information on Crystal Radios
* ''[http://www.bentongue.com/ Ben Tongue's Technical Talk]'' Section 1 links to "Crystal Radio Set Systems: Design, Measurements and Improvement".
* "''[http://www.a-reny.com/iexplorer/cristadyne.html Semiconductor archeology or tribute to unknown precusors] {{Wayback|url=http://www.a-reny.com/iexplorer/cristadyne.html |date=20130317230753 }}''". earthlink.net/~lenyr.
* Nyle Steiner K7NS, [http://home.earthlink.net/~lenyr/znrfamp2.htm Zinc Negative Resistance RF Amplifier for Crystal Sets and Regenerative Receivers Uses No Tubes or Transistors] {{Wayback|url=http://home.earthlink.net/~lenyr/znrfamp2.htm |date=20090606180315 }}. November 20, 2002.
* [http://homepage.ntlworld.com/lapthorn/xtal.htm Crystal Set DX?] {{Wayback|url=http://homepage.ntlworld.com/lapthorn/xtal.htm |date=20070528195207 }} Roger Lapthorn G3XBM
* [http://www.open2.net/sciencetechnologynature/worldaroundus/buildcrystalradio.html Building a crystal radio set] A guide to building a simple crystal radio receiver.
* [http://www.makearadio.com/index.php Website which has a large selection of homebuilt crystal and tube radios built by Dave Schmarder.]
* [http://www.boseinst.ernet.in/founder.html The Bose Institute] {{Wayback|url=http://www.boseinst.ernet.in/founder.html |date=20170428101236 }}
* [http://web.mit.edu/varun_ag/www/bose.html Varun Aggarwal of MIT's page on Bose] {{Wayback|url=http://web.mit.edu/varun_ag/www/bose.html |date=20080415211726 }}
* [http://www.crystal-sets.com/ British Crystal Set Definitive Information.]
==ተጨማሪ ንባብ==
* Ellery W. Stone (1919). [http://books.google.com/books?id=MZTaMdOH7VIC Elements of Radiotelegraphy]. D. Van Nostrand company. 267 pages.
* Elmer Eustice Bucher (1920). [http://books.google.com/books?id=TK-7a_BjUCwC The Wireless Experimenter's Manual: Incorporating how to Conduct a Radio Club].
* Milton Blake Sleeper (1922). [http://books.google.com/books?id=k8Wpg2wxDLcC Radio Hook-ups: A Reference and Record Book of Circuits Used for Connecting Wireless Instruments]. The Norman W. Henley publishing co.; 67 pages.
* Robert Andrews Millikan, Henry Gordon Gale, Willard R. Pyle (1922). [http://books.google.com/books?id=JJJ-XdPg-lsC Practical physics]. Ginn. 472 pages.
* JL Preston and HA Wheeler (1922) "Construction and operation of a simple homemade radio receiving outfit", Bu. of Standards, C-120: Apr. 24, 1922.
* PA Kinzie (1996). Crystal Radio: History, Fundamentals, and Design. Xtal Set Society.
* Thomas H. Lee, [http://books.google.com/books?id=DzcMK-2mFQUC The Design of CMOS Radio-Frequency Integrated Circuits]
* Derek K. Shaeffer and Thomas H. Lee, [http://books.google.com/books?id=4IDLK8NMDBQC The Design and Implementation of Low-Power CMOS Radio Receivers]
* Ian L. Sanders. Tickling the Crystal - Domestic British Crystal Sets of the 1920s; Volumes 1-5. BVWS Books (2000-2010).
[[መደብ:አማተር ራዲዮ]]
[[መደብ:ራዲዮን]]
[[መደብ:እራስህ ስራ]]
29hzc0be1a3p01glt4kk7k3lg6ja7ar
ማርክሲስም-ሌኒኒስም
0
47289
391487
391474
2026-04-11T14:49:29Z
~2026-22108-35
58049
391487
wikitext
text/x-wiki
'''ማርክሲስም-ሌኒኒስም''' (ይህ ክስተት በ'''ኮምኒዝም''' አጠቃላይ ስምም ይታወቃል) በተለይ በ[[ካርል ማርክስ]]ና በ[[ቭላዲሚር ሌኒን]] ትምህርት የተመሠረተ ፖለቲካዊ [[ርዕዮተ ዓለም]] ነው። ማርክሲስም-ሌኒኒስም የአንዳንድ [[መንግሥት]] ፍልስፍና በመሆኑ፣ በ[[ሃይማኖት]] ፈንታ እንደ [[የመንግሥት ሃይማኖት]] ያህል ያለ ሚና አጫውቷል። እንደ እውነቱ ከሆነ በተለያዩ አገሮች ውስጥ ያሉ ሁሉም የኮሚኒስት አገዛዞች የአንድ የፖለቲካ ፓርቲ አምባገነንነት፣ እነዚህ አገሮች ከውጪው ዓለም መገለላቸው እና በካፒታሊዝም ሥር የነበሩት ሃይማኖትን ጨምሮ ተመሳሳይ የማኅበራዊ ሕይወት አካላት መኖራቸው ልዩነታቸው የመንግሥት ቁጥጥር ጥብቅ መሆኑ ብቻ ነው።
[[ስዕል:Hammer and sickle red on transparent.svg|thumb|200px|[[መዶሻ እና ማጭድ]]]]
[[ስዕል:Communist states (DPRK striped).svg|450px|thumb|በአሁኑ ሰዓት (2010 ዓም) ማርክሲስት ወይም ኰሙኒስት የሆኑት አገራት]]
[[ስዕል:Kuropaty 14.jpg|450px|thumb|በዩኤስኤስአር ውስጥ የጅምላ የፖለቲካ ጭቆና ሰለባዎች መቃብር]]
[[ስዕል:Brest, 22 september 1939.jpg|thumb|200px|የዩኤስኤስአር አምባገነን ጆሴፍ ስታሊን ፎቶ።]]
*[[ቬትናም]] - ከ[[1937]] ዓም ጀምሮ ማርክሲስት ሲሆን፣ ከ[[1982]] ዓም ይፋዊው ርዕዮተ ዓለም «[[የሆ ቺ ሚን ሃሣብ]]» ተብሏል።
*[[የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ]] - ከ[[1941]] ዓም ጀምሮ ማርክሲስት ሲሆን፣ ከ[[1970]] ዓም ይፋዊው ርዕዮተ ዓለም «[[ሶሻሊስም ከቻይናዊ ጸባይ ጋራ]]» ተብሏል።
*[[ኩባ]] - ከ[[1951]] ዓም ጀምሮ ርዕዮተ ዓለሙ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ሆኗል።
*[[ላዎስ]] - ከ[[1967]] ዓም ጀምሮ ርዕዮተ ዓለሙ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ሆኗል።
*[[ስሜን ኮርያ]] - ከ1937 እስከ [[1983]] ዓም ድረስ በይፋ ማርክሲስት ሲሆን፣ ከ[[1964]] ዓም ጀምሮ ከማርክሲስም የተደረጀው ርዕዮተ ዓለም «[[ጁቼ]]» ኰሙኒስም ተብሏል። በ1983 ዓም ደግሞ «ማርክሲስም» በይፋ ተተወ።
[[ርስት]] ሁሉ የመንግሥት መሆኑ እንጂ የግል ርስት አለመኖሩ የሚገኝበት ሁናቴ የ[[ጀርመን]] ፋላስፋ የካርል ማርክስ ፍልስፍና ውጤት ነው። በተጨማሪ ማርክስ የሃይማኖት ወዳጅ ባለመሆኑ መጠን፣ ባለፈው ጊዜ በማርክሲስም-ሌኒኒስም በተገዙት አያሌ አገራት ውስጥ የሃይማኖት ወይም [[የኅሊና ነጻነት]] አልተገኘም።
በካርል ማርክስም ፍልስፍና ዘንድ ማንም ሕዝብ እንዳይበልጽጉ መቆጣጠር የመንግሥት ኃላፊነት ነው፣ ስለዚህ «[[ለሴ ፈር]]» ከ«[[ካፒታሊዝም]]» ጽንሰ ሀሣብ ጋር ይዘመዳል።
በካርል ማርክስም ፍልስፍና ዘንድ ማንም ሕዝብ እንዳይበልጽጉ መቆጣጠር የመንግሥት ኃላፊነት ነው፣ ስለዚህ «ለሴ ፈር» ከ[[ስታሊኒዝም]] ጽንሰ ሀሣብ ጋር ይዘመዳል።
== በቻይና ==
ቻይና ከ1941 ዓም ጀምሮ ማርክሲስት ሲሆን ርዕዮተ አለሙ በይፋ «ማው ፀ-ቶንግ ሃሣብ» ([[ማኦኢዝም]]) ነበር። በ1970 ዓም ወደ «ሶሻሊዝም ከቻይናዊ ጸባይ ጋር» ተቀየረ። በተጨማሪ «ሕዝብ እንዳይበልጽጉ» የሚለውን የማርክስ ጽንሰ ሀሣብ ትተዋል። የቻይና መሪ ደንግ ሥያውፒንግ በ1976 ዓም እንዳለ፣ «ሶሻሊስም ማለት ደህነትን ማጥፋት ማለት ነው።»
==ባለፈው ጊዜ==
[[ስዕል:Communist countries.svg|450px|thumb|በኰሙኒስም ጫፍ (1971-1976 ዓም) ማርክሲስት የነበሩት አገራት]]
የካርል ማርክስና የሌኒን ርዕዮተ ዓለም ቀድሞ ባለፈው ክፍለ ዘመን በበርካታ አገራት ተስፋፍቶ ነበር። ይህም ሁልጊዜ በአብዮትና በብሔራዊ ጦርነት ነበር።
*[[የሶቭየት ኅብረት]] - (1910-1984 ዓም)
*[[ሞንጎሊያ]] - (1917-1984 ዓም)
*[[ዩጎስላቪያ]] - (1936-1984 ዓም)
*[[ፖላንድ]] - (1937-1982 ዓም)
*[[አልባኒያ]] - (1937-1984 ዓም)
*[[ቡልጋሪያ]] - (1939-1983 ዓም)
*[[ቼኮስሎቫኪያ]] - (1940-1982 ዓም)
*[[ሮማንያ]] - (1940-1982 ዓም)
*[[ሀንጋሪ]] - (1941-1982 ዓም)
*[[ምሥራቅ ጀርመን]] - (1942-1983 ዓም)
*[[ደቡብ የመን]] - (1960-1982 ዓም)
*[[ኮንጎ ሪፐብሊክ]] - (1960-1984 ዓም)
*[[ሶማሊያ]] - (1962-1983 ዓም) (* የሶማሊያ ርዕዮተ ዓለም ማርክሲስም ከ[[እስልምና]] ጋር ተቀላቀለ እንጂ እንደ ሌሎቹ ሁሉ [[ከሃዲነት]]ን አልተቀበለም።)
*[[ኢትዮጵያ]] - (1966-1983 ዓም)
*[[ካምቦዲያ]] - (1967-1981 ዓም)
*[[ሞዛምቢክ]] - (1967-1983 ዓም)
*[[ቤኒን]] - (1968-1982 ዓም)
*[[አንጎላ]] - (1968-1984 ዓም)
*[[አፍጋኒስታን]] - (1970-1984 ዓም)
*[[ግረነይዳ]] - (1971-1976 ዓም)
===በኢትዮጵያ===
የኢትዮጵያ መንግሥት በ[[ደርግ]] ዘመን (1966-1983 ዓም) በይፋ ማርክሲስት-ሌኒኒስት / ኰሙኒስት ነበረ።
የ[[ኢሕአዴግ]] መንግሥት (1983-2012 ዓም) ይፋዊ ርዕዮተ ዓለም «[[አብዮታዊ ዴሞክራሲ]]» ደግሞ በከፊል ከማርክሲስም-ሌኒኒስም የተደረጀ ሲሆን አንዳንድ የማርክስና በተለይም የሌኒን ተጽእኖዎች ቀርተው ነበር፤ ነገር ግን ከ1983 ዓም ጀምሮ በይፋ ርዕዮተ አለሙ ማርክሲስም / ኰሙኒስም አልነበረም። ከ2012 ዓም ጀምሮ ግን የአሁኑ መንግሥት ርዕዮተ አለም ለብልጽግና መደመር ነው።
== በተጨማሪም ተመልከት ==
* [[ማጎሪያ ካምፕ]]
* [[ቀይ ሽብር]]
* [[ሆሎዶሞር]]
* [[ታላቅ ሽብር]]
* [[ጉላግ]]
* [[በሶቪየት ኅብረት ውስጥ ተቃዋሚዎች]]
* [[የሩሲያዊ ዓለም]]
== አገናኞች ==
crf0asrl00he7gi5scbzjlm5qiqg2tn
391488
391487
2026-04-11T14:49:39Z
~2026-22108-35
58049
391488
wikitext
text/x-wiki
'''ማርክሲስም-ሌኒኒስም''' (ይህ ክስተት በ'''ኮምኒዝም''' አጠቃላይ ስምም ይታወቃል) በተለይ በ[[ካርል ማርክስ]]ና በ[[ቭላዲሚር ሌኒን]] ትምህርት የተመሠረተ ፖለቲካዊ [[ርዕዮተ ዓለም]] ነው። ማርክሲስም-ሌኒኒስም የአንዳንድ [[መንግሥት]] ፍልስፍና በመሆኑ፣ በ[[ሃይማኖት]] ፈንታ እንደ [[የመንግሥት ሃይማኖት]] ያህል ያለ ሚና አጫውቷል። እንደ እውነቱ ከሆነ በተለያዩ አገሮች ውስጥ ያሉ ሁሉም የኮሚኒስት አገዛዞች የአንድ የፖለቲካ ፓርቲ አምባገነንነት፣ እነዚህ አገሮች ከውጪው ዓለም መገለላቸው እና በካፒታሊዝም ሥር የነበሩት ሃይማኖትን ጨምሮ ተመሳሳይ የማኅበራዊ ሕይወት አካላት መኖራቸው ልዩነታቸው የመንግሥት ቁጥጥር ጥብቅ መሆኑ ብቻ ነው።
[[ስዕል:Hammer and sickle red on transparent.svg|thumb|180px|[[መዶሻ እና ማጭድ]]]]

3w8hpu5uk4t67485wvc2p5gef2cz3x4
391489
391488
2026-04-11T14:51:05Z
~2026-22108-35
58049
391489
wikitext
text/x-wiki
'''ማርክሲስም-ሌኒኒስም''' (ይህ ክስተት በ'''ኮምኒዝም''' አጠቃላይ ስምም ይታወቃል) በተለይ በ[[ካርል ማርክስ]]ና በ[[ቭላዲሚር ሌኒን]] ትምህርት የተመሠረተ ፖለቲካዊ [[ርዕዮተ ዓለም]] ነው። ማርክሲስም-ሌኒኒስም የአንዳንድ [[መንግሥት]] ፍልስፍና በመሆኑ፣ በ[[ሃይማኖት]] ፈንታ እንደ [[የመንግሥት ሃይማኖት]] ያህል ያለ ሚና አጫውቷል። እንደ እውነቱ ከሆነ በተለያዩ አገሮች ውስጥ ያሉ ሁሉም የኮሚኒስት አገዛዞች የአንድ የፖለቲካ ፓርቲ አምባገነንነት፣ እነዚህ አገሮች ከውጪው ዓለም መገለላቸው እና በካፒታሊዝም ሥር የነበሩት ሃይማኖትን ጨምሮ ተመሳሳይ የማኅበራዊ ሕይወት አካላት መኖራቸው ልዩነታቸው የመንግሥት ቁጥጥር ጥብቅ መሆኑ ብቻ ነው።
[[ስዕል:Hammer and sickle red on transparent.svg|thumb|180px|[[መዶሻ እና ማጭድ]] የኮሚኒስት ዋና ምልክት ሲሆን በሁሉም የኮሚኒስት መንግስታት የግዛት ምልክቶች ውስጥ ጥቅም ላይ ይውላል]]
[[ስዕል:Communist states (DPRK striped).svg|450px|thumb|በአሁኑ ሰዓት (2010 ዓም) ማርክሲስት ወይም ኰሙኒስት የሆኑት አገራት]]
[[ስዕል:Kuropaty 14.jpg|450px|thumb|በዩኤስኤስአር ውስጥ የጅምላ የፖለቲካ ጭቆና ሰለባዎች መቃብር]]
[[ስዕል:Brest, 22 september 1939.jpg|thumb|200px|የዩኤስኤስአር አምባገነን ጆሴፍ ስታሊን ፎቶ።]]
*[[ቬትናም]] - ከ[[1937]] ዓም ጀምሮ ማርክሲስት ሲሆን፣ ከ[[1982]] ዓም ይፋዊው ርዕዮተ ዓለም «[[የሆ ቺ ሚን ሃሣብ]]» ተብሏል።
*[[የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ]] - ከ[[1941]] ዓም ጀምሮ ማርክሲስት ሲሆን፣ ከ[[1970]] ዓም ይፋዊው ርዕዮተ ዓለም «[[ሶሻሊስም ከቻይናዊ ጸባይ ጋራ]]» ተብሏል።
*[[ኩባ]] - ከ[[1951]] ዓም ጀምሮ ርዕዮተ ዓለሙ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ሆኗል።
*[[ላዎስ]] - ከ[[1967]] ዓም ጀምሮ ርዕዮተ ዓለሙ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ሆኗል።
*[[ስሜን ኮርያ]] - ከ1937 እስከ [[1983]] ዓም ድረስ በይፋ ማርክሲስት ሲሆን፣ ከ[[1964]] ዓም ጀምሮ ከማርክሲስም የተደረጀው ርዕዮተ ዓለም «[[ጁቼ]]» ኰሙኒስም ተብሏል። በ1983 ዓም ደግሞ «ማርክሲስም» በይፋ ተተወ።
[[ርስት]] ሁሉ የመንግሥት መሆኑ እንጂ የግል ርስት አለመኖሩ የሚገኝበት ሁናቴ የ[[ጀርመን]] ፋላስፋ የካርል ማርክስ ፍልስፍና ውጤት ነው። በተጨማሪ ማርክስ የሃይማኖት ወዳጅ ባለመሆኑ መጠን፣ ባለፈው ጊዜ በማርክሲስም-ሌኒኒስም በተገዙት አያሌ አገራት ውስጥ የሃይማኖት ወይም [[የኅሊና ነጻነት]] አልተገኘም።
በካርል ማርክስም ፍልስፍና ዘንድ ማንም ሕዝብ እንዳይበልጽጉ መቆጣጠር የመንግሥት ኃላፊነት ነው፣ ስለዚህ «[[ለሴ ፈር]]» ከ«[[ካፒታሊዝም]]» ጽንሰ ሀሣብ ጋር ይዘመዳል።
በካርል ማርክስም ፍልስፍና ዘንድ ማንም ሕዝብ እንዳይበልጽጉ መቆጣጠር የመንግሥት ኃላፊነት ነው፣ ስለዚህ «ለሴ ፈር» ከ[[ስታሊኒዝም]] ጽንሰ ሀሣብ ጋር ይዘመዳል።
== በቻይና ==
ቻይና ከ1941 ዓም ጀምሮ ማርክሲስት ሲሆን ርዕዮተ አለሙ በይፋ «ማው ፀ-ቶንግ ሃሣብ» ([[ማኦኢዝም]]) ነበር። በ1970 ዓም ወደ «ሶሻሊዝም ከቻይናዊ ጸባይ ጋር» ተቀየረ። በተጨማሪ «ሕዝብ እንዳይበልጽጉ» የሚለውን የማርክስ ጽንሰ ሀሣብ ትተዋል። የቻይና መሪ ደንግ ሥያውፒንግ በ1976 ዓም እንዳለ፣ «ሶሻሊስም ማለት ደህነትን ማጥፋት ማለት ነው።»
==ባለፈው ጊዜ==
[[ስዕል:Communist countries.svg|450px|thumb|በኰሙኒስም ጫፍ (1971-1976 ዓም) ማርክሲስት የነበሩት አገራት]]
የካርል ማርክስና የሌኒን ርዕዮተ ዓለም ቀድሞ ባለፈው ክፍለ ዘመን በበርካታ አገራት ተስፋፍቶ ነበር። ይህም ሁልጊዜ በአብዮትና በብሔራዊ ጦርነት ነበር።
*[[የሶቭየት ኅብረት]] - (1910-1984 ዓም)
*[[ሞንጎሊያ]] - (1917-1984 ዓም)
*[[ዩጎስላቪያ]] - (1936-1984 ዓም)
*[[ፖላንድ]] - (1937-1982 ዓም)
*[[አልባኒያ]] - (1937-1984 ዓም)
*[[ቡልጋሪያ]] - (1939-1983 ዓም)
*[[ቼኮስሎቫኪያ]] - (1940-1982 ዓም)
*[[ሮማንያ]] - (1940-1982 ዓም)
*[[ሀንጋሪ]] - (1941-1982 ዓም)
*[[ምሥራቅ ጀርመን]] - (1942-1983 ዓም)
*[[ደቡብ የመን]] - (1960-1982 ዓም)
*[[ኮንጎ ሪፐብሊክ]] - (1960-1984 ዓም)
*[[ሶማሊያ]] - (1962-1983 ዓም) (* የሶማሊያ ርዕዮተ ዓለም ማርክሲስም ከ[[እስልምና]] ጋር ተቀላቀለ እንጂ እንደ ሌሎቹ ሁሉ [[ከሃዲነት]]ን አልተቀበለም።)
*[[ኢትዮጵያ]] - (1966-1983 ዓም)
*[[ካምቦዲያ]] - (1967-1981 ዓም)
*[[ሞዛምቢክ]] - (1967-1983 ዓም)
*[[ቤኒን]] - (1968-1982 ዓም)
*[[አንጎላ]] - (1968-1984 ዓም)
*[[አፍጋኒስታን]] - (1970-1984 ዓም)
*[[ግረነይዳ]] - (1971-1976 ዓም)
===በኢትዮጵያ===
የኢትዮጵያ መንግሥት በ[[ደርግ]] ዘመን (1966-1983 ዓም) በይፋ ማርክሲስት-ሌኒኒስት / ኰሙኒስት ነበረ።
የ[[ኢሕአዴግ]] መንግሥት (1983-2012 ዓም) ይፋዊ ርዕዮተ ዓለም «[[አብዮታዊ ዴሞክራሲ]]» ደግሞ በከፊል ከማርክሲስም-ሌኒኒስም የተደረጀ ሲሆን አንዳንድ የማርክስና በተለይም የሌኒን ተጽእኖዎች ቀርተው ነበር፤ ነገር ግን ከ1983 ዓም ጀምሮ በይፋ ርዕዮተ አለሙ ማርክሲስም / ኰሙኒስም አልነበረም። ከ2012 ዓም ጀምሮ ግን የአሁኑ መንግሥት ርዕዮተ አለም ለብልጽግና መደመር ነው።
== በተጨማሪም ተመልከት ==
* [[ማጎሪያ ካምፕ]]
* [[ቀይ ሽብር]]
* [[ሆሎዶሞር]]
* [[ታላቅ ሽብር]]
* [[ጉላግ]]
* [[በሶቪየት ኅብረት ውስጥ ተቃዋሚዎች]]
* [[የሩሲያዊ ዓለም]]
== አገናኞች ==
gtzp1vnu6u4pafmli12efy5jc3n11f9
አባል:ATO Chief Diplomat
2
55608
391490
391330
2026-04-11T15:01:29Z
ATO Chief Diplomat
57934
391490
wikitext
text/x-wiki
--አቶ ዋና ዲፕሎማት}} ፣፣2147 በራሪ ሐኪም ጎዳና
* [[ልዩ:SpecialPages]]
7bur5qmil7b1iptxbhvygsakv8yl4qt
ላፒሶ ጌዴሌቦ
0
55616
391492
2026-04-11T19:17:45Z
Doyourpart
58067
Created by translating the page "[[:en:Special:Redirect/revision/1342035347|Lapiso Gedelebo]]"
391492
wikitext
text/x-wiki
ፕሮፌሰር ሊጲሶ ጌታሁን ዴላቦ በከንባታና ሐዱያ አውራጃ በኩፋሊ ሐበላ ግንቦት ፲፪ ቀን ፲፱፻፴ ዓ.ም. ተወሇደ። የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርታቸውን በቢቾ ሆሣዕና ሚሽን ት/ቤትና በመንግሥት ትምህርት ቤት ሲከታተለ ቆይተው የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርታቸውን በዓጼ ገሊውዳዎስ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት እና በባይብሌ አካዲሚ ናዝሬት ተምረዋሌ፡፡ ከዚያም በአሜሪካ ኮሙኒቲ ኮላጅ የከፍተኛ ትምህርታቸውን ተከታትሇው በኀብረተሰብ ታሪክ የመጀመሪያ ዱግሪያቸውን ተቀብሇዋሌ፡፡ ከሐዋርዴ ዩኒቨርሲቲም በአፍሪካ ታሪክ ጥናት የኤም.ኤ ዱግሪያቸውን፣ በኢትዮጵያ ፣ በአፍሪካና በአውሮፖ ታሪክና በፍሌስፍና የፒ.ኤች.ዱ ዱግሪያቸውን ከዚሁ ዩኒቨርሲቲ ወስዯዋሌ፡፡ ሊጵሶ ጌታ ዴላቦ “የኢትዮጵያ የገባር ሥርዓትና ጅምር ካፒታሉዝም፣ 1ኛና 2ኛ የታሪክ መጻሕፍት”፣ “የኢትዮጵያ ረጅም የሕዝብና የመንግሥት ታሪክ 1ኛ መጽሐፍ”፣ “የቀይ ባሕርና የአባይ ሸሇቆ ሚና፣ የምፅዋ ሲምፖሲየም-1974”፣
“የኢትዮጵያ የመከራ ሥርዓትና የኤርትራ ጥያቄ፣ 1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ መጽሐፍ” ና ላልች በርካታ የታሪክ መጻሕፍት አሳትመው ሇአንባብያን አቅርበዋሌ፡፡ ምንጭ:- የኢትዮጵያ ዯራሲያን ማሀበር ሇሚሉኒየም ያሳተመው አጀንዲ።
[[መደብ:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
617ltesfxollo036gil9ksv78nq45ir
391493
391492
2026-04-11T19:18:43Z
Doyourpart
58067
Created by translating the page "[[:en:Special:Redirect/revision/1342035347|Lapiso Gedelebo]]"
391493
wikitext
text/x-wiki
'''ሊጲሶ ጌታሁን ዴላቦ''' በከንባታና ሐዱያ አውራጃ በኩፋሊ ሐበላ ግንቦት ፲፪ ቀን ፲፱፻፴ ዓ.ም. ተወሇደ። የመጀመሪያ ዯረጃ ትምህርታቸውን በቢቾ ሆሣዕና ሚሽን ት/ቤትና በመንግሥት ትምህርት ቤት ሲከታተለ ቆይተው የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርታቸውን በዓጼ ገሊውዳዎስ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤት እና በባይብሌ አካዲሚ ናዝሬት ተምረዋሌ፡፡ ከዚያም በአሜሪካ ኮሙኒቲ ኮላጅ የከፍተኛ ትምህርታቸውን ተከታትሇው በኀብረተሰብ ታሪክ የመጀመሪያ ዱግሪያቸውን ተቀብሇዋሌ፡፡ ከሐዋርዴ ዩኒቨርሲቲም በአፍሪካ ታሪክ ጥናት የኤም.ኤ ዱግሪያቸውን፣ በኢትዮጵያ ፣ በአፍሪካና በአውሮፖ ታሪክና በፍሌስፍና የፒ.ኤች.ዱ ዱግሪያቸውን ከዚሁ ዩኒቨርሲቲ ወስዯዋሌ፡፡ ሊጵሶ ጌታ ዴላቦ “የኢትዮጵያ የገባር ሥርዓትና ጅምር ካፒታሉዝም፣ 1ኛና 2ኛ የታሪክ መጻሕፍት”፣ “የኢትዮጵያ ረጅም የሕዝብና የመንግሥት ታሪክ 1ኛ መጽሐፍ”፣ “የቀይ ባሕርና የአባይ ሸሇቆ ሚና፣ የምፅዋ ሲምፖሲየም-1974”፣
“የኢትዮጵያ የመከራ ሥርዓትና የኤርትራ ጥያቄ፣ 1ኛ፣2ኛ እና 3ኛ መጽሐፍ” ና ላልች በርካታ የታሪክ መጻሕፍት አሳትመው ሇአንባብያን አቅርበዋሌ፡፡ ምንጭ:- የኢትዮጵያ ዯራሲያን ማሀበር ሇሚሉኒየም ያሳተመው አጀንዲ።
[[መደብ:የኢትዮጵያ ጸሓፊዎች]]
7w3ktbf8wvshrdykj4lni4ix02nw4sf