ውክፔዲያ
amwiki
https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD
MediaWiki 1.46.0-wmf.26
first-letter
ፋይል
ልዩ
ውይይት
አባል
አባል ውይይት
ውክፔዲያ
ውክፔዲያ ውይይት
ስዕል
ስዕል ውይይት
መልዕክት
መልዕክት ውይይት
መለጠፊያ
መለጠፊያ ውይይት
እርዳታ
እርዳታ ውይይት
መደብ
መደብ ውይይት
በር
በር ውይይት
TimedText
TimedText talk
ሞጁል
ሞጁል ውይይት
Event
Event talk
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ
0
2748
392012
390155
2026-05-01T22:51:46Z
Dagio lol
55597
392012
wikitext
text/x-wiki
{{የሰንደቅ ዓላማ መረጃ |የአድዋ ጦርነቶች
የኋላ_ቀለም = #e20e0e|
የፅሁፍ_ቀለም = #fff500|
የሀገር_ባንዲራ = የ[[ኢትዮጵያ]] [[ሰንደቅ ዓላማ]]|
ሥዕል = Flag of Ethiopia.svg|
ምጥጥን = 1፡2|
የተፈጠረበት_ዓመት = ጥር ፳፰ ቀን ፲፱፻፹፰ ዓ.ም.|
የቀለም_ድርድር = ወደ ጎን የተሰመሩ፤ ከላይ ወደ ታች [[አረንጓዴ]] <br/>[[ቢጫ]] እና <br/>[[ቀይ]]|
}}
ኢትዮጵያ ፡ ሰንደቅ ፡ አላማ ፡ በአገሪቱ ፡ ውስጥ ፡ አለ ፣
'''የ[[ኢትዮጵያ]] ፡ [[ሰንደቅ ዓላማ|ሰንደቅ ፡ ዓላማ]]''' ፡ አረንጓዴ ፤ ቢጫና ፡ ቀይ ፡ እንዲሁም ፡ ሰማያዊ ፡ ኮከብ ፡ ቀለማት ፡ ናቸው ። ምሳሌያቸውም ፡ አረንጓዴው ፡ ተስፋ ፣ ልምላሜና ፡ ሀብት ፤ ብጫው ፣ አበባና ፡ ፍሬ ፤ ቀዩ ፣ መሥዋዕትነትና ፡ ጀግንነት ፡ ሰማያዊ ፡ ኮከብ ፡ የሰዎች ፡ እኩልነትን ፡ የሚያመለክት ፡ ነወ።
== ታሪክ ==
የኢትዮጵያ ፡ ስንደቅ ፡ ዓላማ ፡ ኣረንጓዴ ፡ ቢጫና ፡ ቀይ ፡ ነው ። ኣረንጓድዌውም ፡ ደማቅ ፡ ሲሆን ፡ ኣንዳንድ ፡ ገዥዎች ፡ ሌሎች ፡ ነገሮች ፡ በተለይ ፡ መካክሉ ፡ ላይ ፡ ጨማምረውበታል ።
<gallery>
File:Ethiopian Pennants.svg|አራት ፡ ማዕዘን ፡ ቅርጽ ፡ ያለው ፡ ባንዲራ ፡ ከመፈጠሩ ፡ በፊት ፡ ኢትዮጵያ ፡ ባለ ፡ ሶስት ፡ ቀለም ፡ ፔናኖች ፡ አውርዳለች ። ቀይ ፡ ከዚያ ፡ በላይ ፡ ነበር ።
File:Flag of Ethiopia (1897).svg|ባንዲራ ፡ ከይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ ጋር (1897-1975) ። በራስተፈሪ ፡ እንቅስቃሴ ፡ እና ፡ ለሃይለስላሴ ፡ ታማኝ ፡ በሆኑ ፡ ሰዎች ፡ ዘንድ ፡ ተወዳጅ ፡ ሆኖ ፡ ቆይቷል።
Image:Flag of Ethiopia (1975–1987).svg|የደርግ ፡ ባንዲራ ፣ በ1975-1987 ዓ.ም ።የንጉሠ ፡ ነገሥቱ ፡ ባንዲራ ፡ ያለ ፡ አንበሳ ።
File:Flag of Ethiopia (1975–1987) (02).svg|የደርግ ፡ መንግሥታዊ ፡ ሰንደቅ ፡ ዓላማ ።
File:Flag of Ethiopia (1987-1991).svg|[[የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ|የኢትዮጵያ ፡ ሕዝባዊ ፡ ዲሞክራሲያዊ ፡ ሪፐብሊክ]] ፡ ሰንደቅ ፡ ዓላማ (1987እ.ኤ.አ.-1991እ.ኤ.አ.)
File:Flag of Ethiopia (1991-1996).svg|The flag from 1991 to 1996. It is the same as the 1975-1987 ''official'' flag, except for the ratio. It is still widely seen today.{{Citation needed|date=January 2012}}
File:Flag_of_Ethiopia_(1996).svg|The flag from 1996 to August 2009. Its central disc is smaller than in the current flag.
File:Flag of Ethiopia.svg|የአሁኑ ፡ ባንዲራ ።
</gallery>
== የውጭ መያያዣዎች ==
==ይዩ==
* [[ኢትዮጵያ]]
* [[የዓለም ሀገራት ባንዲራዎች|የአለም ባንዲራዎች]]
* [[ሰንደቅ ዓላማ]]
[[መደብ:ኢትዮጵያ]]
[[መደብ:ሰንደቅዓላማ]]
{{መዋቅር-ባንዲራዎች}}
4uwvwlan7mm59v2eddunar0krjolooy
ቁርአን
0
11651
392010
372856
2026-05-01T19:33:58Z
~2026-26559-36
58384
I've corrected the gramatical errors and made it more understandable to the reader.
392010
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Quran cover.jpg|thumb|upright|የተዋበ የአረብኛዉ ቁርአን ሽፋን]]
'''ቅዱስ ቁርአን''' ወይንም '''ቁርአን''') የመሃከለኛዉ አለም የ[[እስልምና]] የ[[ቅዱስ መጽሃፍ]] ወይም የ[[እምነት ጽሁፍ]] ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በ[[አላህ]] ፈቃድ ቃሉን በ[[ጂብሪል]] አማካኝነት ለ[[ነብዩ ሙሀመድ]] የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በ[[አረብኛ]] ነበር የተጻፈዉ። ቁርዓንን ማንም ሊበርዘውና ሊቀይረው እንደማይችልና ለዘመናት ተጠብቆ እንደሚኖር ቃል ገብቷል። አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይኅም በ[[አማርኛ]] የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ።
ቁርአን ሰዎች እና [[አጋንንት]] እንኳ ቢሰበሰቡ የሱን ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም [[አረፍተ ነገር]] ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል።
ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ [[እስላምIሙስሊሞች|ሙስሊሞች]]'
# ' ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም። በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።
የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰiላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።
== የውጭ መያያይዣ ==
* {{en}} http://al-quran.info {{Wayback|url=http://al-quran.info/ |date=20090129090725 }} ቁርአን: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib
* [http://am.quranacademy.org/quran QuranAcademy.org]
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
[[መደብ:እስልምና]]
[[መደብ:ቅዱስ መጽሃፍ]]
qcgu8s25pcy4v67us5yriseuo613xqr
392011
392010
2026-05-01T19:35:05Z
~2026-26559-36
58384
I corrected a typo.
392011
wikitext
text/x-wiki
[[ስዕል:Quran cover.jpg|thumb|upright|የተዋበ የአረብኛዉ ቁርአን ሽፋን]]
'''ቅዱስ ቁርአን''' ወይንም '''ቁርአን''') የመሃከለኛዉ አለም የ[[እስልምና]] የ[[ቅዱስ መጽሃፍ]] ወይም የ[[እምነት ጽሁፍ]] ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በ[[አላህ]] ፈቃድ ቃሉን በ[[ጂብሪል]] አማካኝነት ለ[[ነብዩ ሙሀመድ]] የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በ[[አረብኛ]] ነበር የተጻፈዉ። ቁርዓንን ማንም ሊበርዘውና ሊቀይረው እንደማይችልና ለዘመናት ተጠብቆ እንደሚኖር አላህ ቃል ገብቷል። አላህ ሁልጊዜም ከመበረዝ የሚጠብቀዉ በአለም ላይ ያለ ብቸኛው መጽሃፍ ነዉ። ይኅም በ[[አማርኛ]] የተተረጎመ ቁርዓን ነዉ።
ቁርአን ሰዎች እና [[አጋንንት]] እንኳ ቢሰበሰቡ የሱን ተመሳሳይ አንቀጽ ወይም [[አረፍተ ነገር]] ማምጣት ይችሉ እንደሆነ ይሞክሩ በማለት ተአምረኛነቱን እና እውነተኛነቱን አረጋግጧል።
ቁርአን ከመበዘረዝ እና ከመከለስ የጠራ ነው። እንደዚህም የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ እንደሆነ ሳይበረዝ እና ሳይከለስ እስከ ትንሳኤ ቀን ድረስ ይቆያል፤ ምክንያቱም አላህ እጠብቀዋለሁ ብሎ ቃል ስለገባለት ቁርአንን በተመለከተ [[እስላምIሙስሊሞች|ሙስሊሞች]]'
# ' ምንም አይነት ልዩነት የለባቸውም። በአረብኛ ተጽፎ አንድ ቃል ይቅርና አንድ ፊደል እንኳ ሊጨመር ቢችል ወይም ቢቀነስ በቀጥታ በቀላሉ ማወቅ ይቻላል።
የሰው ልጆች በዚህ ምድርም ይሁን በመጭው አለም ሰiላም እና እርጋታ ከፈለጉ ሙስሊም ሆነው በቁርአን መመራት አለባቸው የሚል ትምህርት ያቀርባል።
== የውጭ መያያይዣ ==
* {{en}} http://al-quran.info {{Wayback|url=http://al-quran.info/ |date=20090129090725 }} ቁርአን: Muhammed Sadiq and Muhammed Sani Habib
* [http://am.quranacademy.org/quran QuranAcademy.org]
{{መዋቅር-ሃይማኖት}}
[[መደብ:እስልምና]]
[[መደብ:ቅዱስ መጽሃፍ]]
id827ckrgkggc9076l9juq1ugj5xe4s