ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.1 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk ኒዌ 0 46941 392076 345052 2026-05-11T16:05:11Z CommonsDelinker 186 በስዕል Public_Seal_of_Niue.svg ፈንታ [[File:Public_Seal_of_Niue_(1974–2021).svg]] አገባ... 392076 wikitext text/x-wiki {{የሀገር መረጃ |ስም = ኒዌ |ሙሉ_ስም = ኒዌ
Niuē
Niue |ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Niue.svg |ማኅተም_ሥዕል = Public Seal of Niue (1974–2021).svg |መዝሙር = ''Ko e Iki he Lagi''

|ካርታ_ሥዕል = Niue in its region.svg |ዋና_ከተማ = ኣሎፌ |ብሔራዊ_ቋንቋ = ኒዌኛ
[[እንግሊዝኛ]] |የመንግስት_አይነት = የአንድነት ፓርለሜንታዊ ህገ መንግስታዊ ንጉሳዊ አገዛዝ ([[ኒው ዚላንድ]] ግዛት) |የመሪዎች_ማዕረግ =

ንግሥት

[[ጠቅላይ ሚኒስትር]] |የመሪዎች_ስም = [[ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)|ግርማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ፪ኛ]]
[[ጆን ኪይ]] |የመሬት_ስፋት = 18,274 |የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2016 እ.ኤ.አ. |የሕዝብ_ብዛት_ግምት =
1,612 |ሰዓት_ክልል = −11 |የስልክ_መግቢያ = +683 |ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .nu }} '''ኒዌ''' Niue በ[[ፓሲፊክ ውቅያኖስ]] የሚገኝ የ[[ኒው ዚላንድ]] ራስ-ገዥ ደሴት አገር ነው። ደሴቱ መጀመርያ በ[[ኢንግላንድ]] ተጓዥ [[ጄምስ ኩክ]] በ[[1766]] ዓም ተዘገበ። የ[[ክርስትና]] ሰባኪዎች ከ[[1838]] ዓም ጀምሮ ደርሰው የኗሪዎቹ ብዛት የክርስትና ምዕመናን ሆነዋል። መጀመርያው ክርስቲያን ንጉሥ ቱዊ-ቶጋ ከ1867-1879 ነገሠ። በ[[1881]] ዓም የ[[ፈረንሳይ]] ቅኝ አገር እንዳይሆኑ ፈርተው በራሳቸው ልመና በ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] ጥብቅና ሥር ገቡ፤ በ1893 ዓም ጥብቅናው ወደ ኒው ዚላንድ ተዛውሮ እስካሁን ድረስ ከኒው ዚላንድ ጋር ተባባሪነት አላቸው። ሕዝቡ ግን ምንጊዜም በተግባር ራስ ገዥ ሆነዋል። ይፋዊ ቋንቋዎች [[እንግሊዝኛ]] እና [[ኒዌኛ]] ናቸው፤ ብዙዎቹም ኒዌኛ ይናገራሉ። ደሴቱም 14 መንደሮች አሉበት። ትንሽ [[ኮኮነት]]፣ [[ማር]]፣ [[ፓፓያ]]፣ ወዘተ. ለአለም ገበያ ይመረታሉ። የእጅ ሥራዎች፣ ፣ የ[[ቴምብር]]፣ የእግር-ኳስ መፈብረክ፣ የ[[ቱሪስም]] ኢንዱስትሪዎች አሉ። ዛሬ የኒዌ ኗሪዎች ሁሉ (1600 ያህል) [[ኢንተርኔት]] አላቸው። [[ራግቢ]] ከሁሉ የሚወድ እስፖርት ጨዋታ ነው። ባህላዊ ጭፈራዎች አሉ። ብዙዎቹም በ[[ግብርና]] ሥራ ሲገኙ፣ ለራሳቸው አበሳሰል [[ካሳቫ]]፣ [[ጎደሬ]]፣ [[ዳቦ ፍሬ]]፣ [[ሙዝ]]፣ ፓፓያ፣ ኮኮነት፣ [[ኮቴሃሬ]] ይመርታሉ። በዋናነት የሚበላው [[አሣ]] ነው፣ እንዲሁም [[ሠርጣን]]ና [[አሳማ]] ይበላሉ። በምግብ አሠራሮቹ መካከል፣ «ናኔ ፒያ» ከ[[ፖሊኔዥያ አሮውሩት]]ና ከ[[ኮኮነት]] የሚሠራ አጥሚት ነው። {{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}} [[መደብ:ኒው ዚላንድ]] sc0va1hosmtqqn5o6nkqrjs1r600pnl