ውክፔዲያ amwiki https://am.wikipedia.org/wiki/%E1%8B%8B%E1%8A%93%E1%8B%8D_%E1%8C%88%E1%8C%BD MediaWiki 1.47.0-wmf.1 first-letter ፋይል ልዩ ውይይት አባል አባል ውይይት ውክፔዲያ ውክፔዲያ ውይይት ስዕል ስዕል ውይይት መልዕክት መልዕክት ውይይት መለጠፊያ መለጠፊያ ውይይት እርዳታ እርዳታ ውይይት መደብ መደብ ውይይት በር በር ውይይት TimedText TimedText talk ሞጁል ሞጁል ውይይት Event Event talk መጽሐፈ ሄኖክ 0 9743 392077 391494 2026-05-13T04:43:02Z ~2026-28748-44 58550 392077 wikitext text/x-wiki '''መጽሐፈ ሄኖክ''' ጥንት የተጻፈ የ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] [[ዲዩትሮካኖኒካል]] መጽሓፍ ነው። በተጨማሪም ሄኖክ ወደ ሰማያት ተወስዶ የሰማይ ቦታዎችን ያሳዩታል። ከዚህ በላይ ስለ [[እግዚአብሔር መንግሥት]] ብዙ ይነበያል፤ ያኔ ጻድቃን ሺ ልጆችን ይወልዳሉና በሰላም በደስታ እንደሚኖሩ የሚል ትንቢት ነው። በዚህ መሠረት የ[[መሢህ]]፣ [[የሙታን ትንሣኤ]] እና የ[[ዕለተ ደይን]] ትንቢቶች መጀመርያ ከሄኖክ ወይም ከ[[አዳም]] ዘመን ጀምሮ ተገለጹ። መጽሐፉ በሙላቱ የታወቀው በግዕዙ ትርጉም ሲሆን፣ የተጻፈበት ቋንቋ፡ በተለይም በ[[ኢትዮጵያ]] መምህራን ዘንድ፡ ግዕዝ መሆኑ ይታመናል። ከዚህም ውጭ የመፅሀፉ ፍርስራሽ ብራና ቅጂዎች እስራኤል በሚገኘው በ[[ሙት ባሕር ብራናዎች]] (በ[[ቁምራን]] ዋሾች) ውስጥ በ[[አረማይስጥ]] ቋንቋ በ1950ዎቹ ተገኝቷል። ይህ መፅሀፍ በምዕራባውያን ምሁራንና ሊቃውንት ዘንድ መጀመርያ የተቀነባበረበት ልሳን ግዕዝ ሳይሆን አረማይስጥ ነው ተብሎ ይታመናል። ከዚህም በላይ አንዳንድ የ[[ግሪክኛ]] ወይም የ[[ሮማይስጥ]] ምንባቦች በከፊል ተርፈዋል። == ምሳሌ == ለምስጋና የሚተጉ የከበሩ የመላእክት ስማችው ይህ ነው። ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ዑርኤል]] በመብረቅ በነጐድጓድ የተሾመ ነው። በሰው ቁስል የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ሩፋኤል]] ነው። ዲያብሎስን የሚበቀለው አጋንንትንም የሚበቀላችው ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ራጉኤል]] ነው። ለሰው ባደረገው በጎነት ላይ ለሕዝቡ ታዛዥ ነውና ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ሚካኤል]] ነው። አእምሯቸውን ባጡ ሰዎችም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ሠረቃኤል ነው። በባቦች ላይ በጎነትም ባሉ ጻድቃን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ገብርኤል (መልዐክ)|ገብርኤል]] ነው። -- [[ሄኖክ]] 6፡1-7 == የይሁዳ መልእክት == [[የይሁዳ መልእክት]]፡ ፡1፡14-15 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ። እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ። == መጽሐፉን ለማንበብ == [[ስዕል:3-apoch-3-cr.pdf|thumb|left|300px| የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [http://am.wikipedia.org/w/index.php?title=%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:3-apoch-3-cr.pdf&page=4] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ|page=4]] *[http://www.tau.ac.il/~hacohen/Henoch/Henoch%201.html መጽሐፈ ሄኖክ] *[http://www.tau.ac.il/~hacohen/Henoch/Henochp%201.html መጽሐፈ ሄኖክ በግዕዝ (ሌላ ዕትም)] *[http://www.good-amharic-books.com/library?id=1475 መጽሐፈ ሄኖክ - ከጥንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የተቀበልነው የአንድምታ ትርጓሜ] {{Wayback|url=http://www.good-amharic-books.com/library?id=1475 |date=20220706080153 }} - ኢ.ኦ.ተ.ቤ. <references/> {{መዋቅር}} [[መደብ:አዋልድ መጻሕፍት]] [[መደብ:ግዕዝ]] [[መደብ:ትንቢት]] 2jvk4z1gj8v3sr55ruz6cyxv325zqbs 392079 392077 2026-05-13T10:36:32Z ~2026-21927-06 58037 አንድ ለውጥ [[Special:Diff/392077|392077]] ከ[[Special:Contributions/~2026-28748-44|~2026-28748-44]] ([[User talk:~2026-28748-44|ውይይት]]) ገለበጠ 392079 wikitext text/x-wiki '''መጽሐፈ ሄኖክ''' ጥንት የተጻፈ የ[[መጽሐፍ ቅዱስ]] [[ዲዩትሮካኖኒካል]] መጽሓፍ ነው። በ[[ኢኦተቤ|ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን]] እምነት ዘንድ ይህም በሰዎች ቃላት በ[[ግዕዝ]] በ[[ያሮድ]] ልጅ በ[[ሄኖክ]] ከ[[ማየ አይህ]] አስቀድሞ ተጽፎ ነበር ነገር ግን በፕሮቴስታንት አለ። በመጽሓፉ [[ሄኖክ]] ከእግዚአብሔር ብዙ ራዕዮች ሲያይ ይናገራል። [[ደቂቀ ሴት]] (ትጉሃን) በአመጻቸው ጽናት ከ[[ቃየል]] ልጆች ጋራ አብረው እንዲዋሀዱ ከደብረ ቅዱስ በወረዱበት ጊዜ ሄኖክ እንደ ገሠጻቸው ይላል። የከለሱት ልጆቻቸውም በቁመት አብልጠው ረጃጅሞች እንደተባሉ እነዚህም አባቶቻቸውንና ምድሪቱን እንደ በደሉ ይላል። በሠሩት እጅግ ክፉ ሥራ ምክንያት የጥፋት ውኃ እንደሚደርሰባቸው ፈጽሞም እንደሚያሰምጣቸው የሚል የ[[ትንቢት]]ም መጽሓፍ ነው። ይህም ትንቢት [[ኖህ]] በኖረበት ዘመን የተፈጸመ እንደነበረ የሚያምኑ ኣሉ። በተጨማሪም ሄኖክ ወደ ሰማያት ተወስዶ የሰማይ ቦታዎችን ያሳዩታል። ከዚህ በላይ ስለ [[እግዚአብሔር መንግሥት]] ብዙ ይነበያል፤ ያኔ ጻድቃን ሺ ልጆችን ይወልዳሉና በሰላም በደስታ እንደሚኖሩ የሚል ትንቢት ነው። በዚህ መሠረት የ[[መሢህ]]፣ [[የሙታን ትንሣኤ]] እና የ[[ዕለተ ደይን]] ትንቢቶች መጀመርያ ከሄኖክ ወይም ከ[[አዳም]] ዘመን ጀምሮ ተገለጹ። መጽሐፉ በሙላቱ የታወቀው በግዕዙ ትርጉም ሲሆን፣ የተጻፈበት ቋንቋ፡ በተለይም በ[[ኢትዮጵያ]] መምህራን ዘንድ፡ ግዕዝ መሆኑ ይታመናል። ከዚህም ውጭ የመፅሀፉ ፍርስራሽ ብራና ቅጂዎች እስራኤል በሚገኘው በ[[ሙት ባሕር ብራናዎች]] (በ[[ቁምራን]] ዋሾች) ውስጥ በ[[አረማይስጥ]] ቋንቋ በ1950ዎቹ ተገኝቷል። ይህ መፅሀፍ በምዕራባውያን ምሁራንና ሊቃውንት ዘንድ መጀመርያ የተቀነባበረበት ልሳን ግዕዝ ሳይሆን አረማይስጥ ነው ተብሎ ይታመናል። ከዚህም በላይ አንዳንድ የ[[ግሪክኛ]] ወይም የ[[ሮማይስጥ]] ምንባቦች በከፊል ተርፈዋል። == ምሳሌ == ለምስጋና የሚተጉ የከበሩ የመላእክት ስማችው ይህ ነው። ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ዑርኤል]] በመብረቅ በነጐድጓድ የተሾመ ነው። በሰው ቁስል የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ሩፋኤል]] ነው። ዲያብሎስን የሚበቀለው አጋንንትንም የሚበቀላችው ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ቅዱስ ራጉኤል]] ነው። ለሰው ባደረገው በጎነት ላይ ለሕዝቡ ታዛዥ ነውና ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ሚካኤል]] ነው። አእምሯቸውን ባጡ ሰዎችም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ ሠረቃኤል ነው። በባቦች ላይ በጎነትም ባሉ ጻድቃን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾመ ከከበሩ ከመላእክት አንዱ [[ገብርኤል (መልዐክ)|ገብርኤል]] ነው። -- [[ሄኖክ]] 6፡1-7 == የይሁዳ መልእክት == [[የይሁዳ መልእክት]]፡ ፡1፡14-15 ከአዳም ጀምሮ ሰባተኛ የሆነ ሄኖክ። እነሆ፥ ጌታ በሁሉ ላይ እንዲፈርድ፥ በኃጢአተኝነትም ስላደረጉት ስለ ኃጢአተኛ ሥራቸው ሁሉ ዓመፀኞችም ኃጢአተኞች በእርሱ ላይ ስለ ተናገሩ ስለ ጭከና ነገር ሁሉ ኃጢአተኞችን ሁሉ እንዲወቅስ ከአእላፋት ቅዱሳኑ ጋር መጥቶአል ብሎ ለእነዚህ ደግሞ ትንቢት ተናገረ። == መጽሐፉን ለማንበብ == [[ስዕል:3-apoch-3-cr.pdf|thumb|left|300px| የሚያዩት ገጽ ላይ ወይም እዚህ ላይ [http://am.wikipedia.org/w/index.php?title=%E1%88%B5%E1%8B%95%E1%88%8D:3-apoch-3-cr.pdf&page=4] በመጫን የመጽሐፉን ገጾች ማንበብ ይችላላሉ|page=4]] *[http://www.tau.ac.il/~hacohen/Henoch/Henoch%201.html መጽሐፈ ሄኖክ] *[http://www.tau.ac.il/~hacohen/Henoch/Henochp%201.html መጽሐፈ ሄኖክ በግዕዝ (ሌላ ዕትም)] *[http://www.good-amharic-books.com/library?id=1475 መጽሐፈ ሄኖክ - ከጥንት አባቶቻችን ሲወርድ ሲዋረድ የተቀበልነው የአንድምታ ትርጓሜ] {{Wayback|url=http://www.good-amharic-books.com/library?id=1475 |date=20220706080153 }} - ኢ.ኦ.ተ.ቤ. <references/> {{መዋቅር}} [[መደብ:አዋልድ መጻሕፍት]] [[መደብ:ግዕዝ]] [[መደብ:ትንቢት]] qtzqmnauvop81xynph1s9tjjw0m1dad ሞአመር ጋዳፊ 0 46251 392078 332685 2026-05-13T06:02:07Z Dagio lol 55597 392078 wikitext text/x-wiki [[ስዕል:Muammar al-Gaddafi at the AU summit.jpg|thumbnail]] '''ሙዓመር ቃዳፊ''' (በ[[ዐረብኛ|ዓረብኛ]]: مُعمّر محمد أبو منيار القذّافي ፣ ሙዓማር ሙሐማድ አቡ ምኛር አልቃዳፊ) ከ1964 ዓ.ም. እስከ 2004 ዓ.ም. የ[[ሊቢያ]] አገር መሪ ነበር። {{መዋቅር-ሰዎች}} {{መዋቅር-ታሪክ}} [[መደብ:ሊቢያ]] [[መደብ:የአፍሪካ መሪዎች]] nxbcpx23ae1busb9o5owjxfv2546qnx