ናንጋ ፓርባት
ከWikipedia
| ናንጋ ፓርባት | |
|---|---|
| ከፍታ | 8,125 ሜትር |
| ሐገር ወይም ክልል | ፓኪስታን |
| የተራሮች ሰንሰለት ስም | ሂማላያ |
| አቀማመጥ | 35°14′ ሰሜን ኬክሮስ እና 74°35′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
| ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | በጁላይ 3 1953 እ.ኤ.አ. በሄርማን ቡል |
| ቀላሉ መውጫ | የበረዶ ማውጫ ዘዴዎች በመጠቀም |
ናንጋ ፓርባት (በሌላ አጠራሩ ናንጋፓርባት ጫፍ ወይም ዲያሚር) ከባህር በላይ ባለው ከፍታ ካለም 9ኛ ደረጃ ላይ ሲሆን ከፓኪስታን 2ኛ ነው።

