From Wikipedia
	    
	    	    	    
	    ፊልድ ማርሻል ኦማር ሀሳን አህመድ አል-በሽር የሱዳን ፕሬዝዳንት ናቸው። አል በሽር ሆሽ ቦናጋ በሚባል ሱዳን ውስጥ በሚገኝ አንድ አነስተኛ ሠፈር ውስጥ በታኅሣሥ 22 ቀን 1936 (Jan. 1, 1944 እ.ኤ.ኣ.) ተወለዱ። አል በሽር ገና ልጅ እያሉ ነው ካይሮ በሚገኝ የወታደር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት የገቡት። ከዚያም ቀስ በቀስ በደረጃ እያደጉ መጡ። በጥቅምት 6 ቀን, 1986 (Oct. 16, 1993) የሱዳን ፕሬዝዳንት ሆኑ።
-