ክልዩቼቭስካያ ሶፕካ
From Wikipedia
| ክልዩቼቭስካያ ሶፕካ | |
|---|---|
በጃንዋሪ 2005 የተከሰተው ፍንዳታ |
|
| ከፍታ | 4,750 ሜትር |
| ሐገር ወይም ክልል | ካምቻትካ, ራሻ |
| ከፍታ | 4,649 ሜ 13ኛ ደረጃ |
| አቀማመጥ | 56°04′ ሰሜን ኬክሮስ እና 160°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ |
| አይነት | ስታራቶቮልቻኖ (በስራ ላይ) |
| የመጨረሻ ፍንዳታ | 2005 እ.አ.ኤ |
| ለመጀመሪያ ግዜ የወጣው ሰው | 1788በ ዳንኤል ጎስና ከሁለት አጋሮቹ ጋር |
| ቀላሉ መውጫ | የበረዶና ድንጋይ አቀበት መውጫ ቀላል ስልቶች በመጠቀም |

